ዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ በጤና፣ በትምህርትና በውሃ ላይ የሚስተዋሉትን ችግሮች በተወሰነ ደረጃ በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 22/2015 ዓ.ም ዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ በጤና፣ በትምህርትና በውሃ ላይ የሚስተዋሉትን ችግሮች በተወሰነ ደረጃ በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዞኑ በዋን ዋሽ… Continue reading
ህዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓል በሚያከብርበት ወቅት የማህበረሰቡን ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶችን በማጎልበት እና አቅም የሌላቸውን ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። ሰኔ 21/2015 ህዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓል በሚያከብርበት ወቅት የማህበረሰቡን ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶችን በማጎልበት እና አቅም የሌላቸውን ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። የዘንድሮ የአረፋ… Continue reading
ሰኔ21/2015 ዓ.ም የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለመላው የእስልምና እምነት ተታዮች እንኳን ለ1444ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2015 ዓ.ም የኢድ አል አደሃ… Continue reading
ሰኔ 21/2015 ዓ.ምበጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ 1444ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡ ሰኔ 21/2015 ዓ.ምበጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ 1444ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉ ሲያከብር የሰላም፣ የመቻቻልና የመረዳዳት እሴቶች ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የአረፋ በዓል በኢትዮጵያ በተለይም በጉራጌ… Continue reading
ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ እውቀት በተጨማሪ እራሳቸውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ብቁና አለም አቀፉ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በአጽንኦት መሰራት እንዳለበት የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አርጋ ገለጹ። ሰኔ 20/2015 ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ እውቀት በተጨማሪ እራሳቸውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ብቁና አለም አቀፉ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በአጽንኦት መሰራት እንዳለበት የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አርጋ ገለጹ። የምስጋና በጎ… Continue reading
የብልጽግና ፓርቲ ሊፈጽማቸው ያቀዳቸውና ህዝቡ የሚጠይቃቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ። ሰኔ 20/2015 ዓ/ም የብልጽግና ፓርቲ ሊፈጽማቸው ያቀዳቸውና ህዝቡ የሚጠይቃቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ። በጉራጌ ዞን ማዕከል የሚገኙ የፌደራል፣ የክልልና የዞንና የወልቂጤ ከተማ… Continue reading