ለወልቂጤ ከተማ ልማት ፣እድገትና በከተማዉ ገጽታ ግንባታ ባለሀብቱ ፣ ነጋዴዉና መላዉ የከተማው ህዝብ ሊያግዝ እንደሚገባ የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ ጥሪ አቀረቡ።

ከተማ አስተዳደሩ ከነጋዴዉ ማህበረሰብ ጋር በንግድ ግብር ክፍያ በከተማዉ መልሶ ማልማት፣ በሰላምና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሄዷል።የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታዉ በምክክር መድረኩ እንዳሉት በከተማዉ የመልማት ጉዳይ…

Continue reading

የማምረቻና መሸጫ ቦታዎች በፍትሀዊነት በማከፋፈል ስራ አጥ ዜጎችን በግብርናው፣ በኢንዱስትሪዉ እና በአገልግሎት ዘርፍ ስራ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ ።

የጉራጌ ዞን ስራ እድል ፈጠ ግ የደቡብ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢረዳ ብርሀኑ በመክፈቻው ስነ-ስርአት ወቅት እንዳሉት ስራ አጥ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን በግብርናው፣ በኢንዱስትሪዉ እና…

Continue reading