የመረጃ ጥራትና ወቅታዊነት በማረጋገጥ ህዝቡ በዘላቂነት በልማቱ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ለ2016 በጀት ዓመት ሀብት ማከፋፈያ የሚዉል በቀመር መረጃ ዙሪያ ለዞን ፣ለወረዳና ከተማ አስተዳድር አመራር ፣ባለሙያ እንዲሁም ከባለድርሻ አካላቶች ጋር ዉይይት በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የጉራጌ ዞን… Continue reading
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) እያከናወናቸዉ ያሉና የጀመራቸዉን የልማት ስራዎች ተጠናቀዉ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ ማህበሩ የገቢ ማስገኛ መንገዶች በመፍጠር፣ አባላት በማፍራትና ከተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ። የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤዉን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሄዷል። ማህበሩ እየተከናወኑ ያሉና የጀመራቸዉ የልማት ስራዎች ተጠናቀዉ ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ በከተማና በገጠር የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችና እያደረጉት… Continue reading
የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ የሳይንስና የቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታትና በተገቢዉ በማልማት ዉጤታማ ስራ መሰራት እንዳለበት ተገለጸ። የጉራጌ ዞን የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የሚሞክሩትን ስናበረታታ የሚችሉትን ይፈጠራሉ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀዉ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ማበረታቻ /ኤግዚቢሽን/ስነ-ስርአት መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። በመድረኩም… Continue reading