በግብርና ዘርፍ እየተመዘገቡ ያሉ ምርጥ ተሞክሮዎች ለማስፋት የአርሶአደሮች የመስክ ጉብኝት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

መጋ በግብርና ዘርፍ እየተመዘገቡ ያሉ ምርጥ ተሞክሮዎች ለማስፋት የአርሶአደሮች የመስክ ጉብኝት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በወረዳው በመደበኛ መስኖና በበጋ መስኖ ስንዴ በለሙ ማሳዎች የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። በጉራጌ…

Continue reading

የአርሶ አደር ትርፋማነትን የሚያጎላ የግብርና ስራ ውጤታማነት እንዲጭምር የመስቃን ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ከ ( snv-Hort life project ) ጋር በጋራ እየሰራ ይገኛል።

ኤስ ኤን ቪ ሆርቲ ላይፍ ፕሮጀክት ከመስቃን ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት በሆርቲካልቸር ስ/ሂደት በወረዳችን በስፋት ከሚመረቱ የአተክልት ሰብሎች ውስጥ በ4 ዓይነት የአተክልት ሰብሎች አነስተኛ ገቢ ካላቸውን አ/አደሮች በጋራ በመሆን እየሰሩ…

Continue reading

የተጀማመሩ የስራተ ምግብ ስራዎች ከሌማት ትሩፋት ተግባራት አቀናጅቶ በመስራት ጤናው የተጠበቀ ህብረተሰብ መፍጠር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

መጋቢት በጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አዘጋጅነት በቸሀ ወረዳ በስራአተ ምግብ የተሰሩ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተደርጓል። የምስክ ምልከታውም በወረዳው በስራአተ ምግብ የተሰሩ አመርቂ ስራዎች በሌሎች ወረዳዎችም አስፍቶ ለመስራት አላማ ያደረገ…

Continue reading

የሀገር አቀፍ የ2015 የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች መረጃ በጥራት በማዘጋጀት የምዝገባ ስርዓቱን ማዘመን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

የሀገር አቀፍ የ2015 የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ሰርተፊኬት ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ አስፈፃሚዎች የስልጠናና የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው። በመምሪያው የዞኑ ፈተና ዝግጅት አስተዳደር እና ትምህርት ምዘና ዳይሬክቶሬት ቡድን መሪ አቶ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በ2014 ዓ.ም በስምንተኛ እና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት ተበረከተላቸው።

የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር በማሻሻል ብቁ ተወዳዳሪና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ለመፍጠር ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ በእውቅናና ሽልማት መርሃግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት…

Continue reading