በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በማህበር ተደራጅተው በአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግና ፍየል ማሞከት ስራ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ውጤታማ መሆናቸውን ገለፁ፡፡

ማህበራቱ ከሌማት ትሩፋት ጋር በማስተሳሰር ይበልጥ ስኬታማ እንዲሆኑ የተጠናከረ ድጋፍ እያደረገ መሆኑንም የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ወ/ሮ መካ ሙዘይን በመስቃን ወረዳ ተቦን ቀበሌ በሴቶች የተመሰረተው የአንድነት ዶሮ ህብረት ስራ ማህበር…

Continue reading

የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህልን በማሳደግ በዞኑ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አሳሰበ።

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ይህን የተናገሩት በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በፈቃዶ ቀበሌ የወይዘሮ ደሶ ስራጅ የቤት ግንባታ ባስጀመሩበት ወቅት ላይ ነው። እንደ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በዞኑ…

Continue reading