ሴቶች እና ወጣቶች በግብርናው ዘርፍ በማሰማራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

መበአበሽጌ ወረዳ በሴቶችና ወጣቶች የለሙ የመደበኛ መስኖ እና የበጋ መስኖ ስንዴ ማሳዎች በዞኑና በወረዳው የስራ ኃላፊዎች መጎብቱንም ተመልክቷል። የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በጉብኝቱ ወቅት እንደተናገሩት የዞኑ…

Continue reading

ባለፉት አስር አመታት በተሰሩ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸው እንዳሳደገላቸው የጌታ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ።

መጋቢ በ2015 ዓ.ም በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለማልማት ከታቀደው 99ሺህ 5መቶ ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን ከ85 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት መልማቱን የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። አርሶ አደር ገብሬ አስፋው በጌታ…

Continue reading

4 ቢሊዮን ብር አክሲዮኖች ለሽያጭ ማቅረቡንና ከዚህም የ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለአዲስ ባለ አክሲዮኖች ሺያጭ ማዘጋጀቱን ኦሞ ባንክ አስታወቀ፡፡

የኦሞ ባንክ የወልቂጤ ዲሰትሪክት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች፣ የወረዳና ከተማ አስተዳደር የዲስትሪክቱ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችን ያሳተፈ የአክሲዮን ሺያጭ መርሀ ግብር በወልቂጤ ከተማ በዛሬው እለት አካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል ኦሞ ባንክ ምክትል ስራ…

Continue reading

ህብረተሰቡ በመሰረተልማት ስራዎች ተጠቃሚ ለማድረግ ባለሀብቶች በንቃት መሳተፍ እንዳለባቸው ተገለጸ ።

መጋ በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ 27 ሚሊዮን ብር በሆነ ወጪ በፊታውራሪ ኑር ሱልጣን የተገነባው የባድና የየሼ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ። የጉራጌ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ…

Continue reading

በመካከለኛና በዝቅተኛ ደረጃ የሠለጠነ በቁ የሠው ኃይል በጥራት በማፍራት ወደ ኢንደስትሪ ለሚደረገው ሽግግር የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ድርሻ የጎላ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳድር አስታወቀ።

የቡታጀራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ7ወራት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ከቦርድ አመራር አባላት ጋር በቡታጀራ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የኮሌጁ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለፁት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት…

Continue reading

ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ በየአካባቢዉ ኢኮኖሚዉ ያመነጨዉን ሀብት አሟጦ በመሰብሰብና በተገቢዉ ለልማት እንዲዉል ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸዉ ተገለጸ።

መየጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2015 ዓ.ም የደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዬች የዕለት ሽያጭ ገቢ ግመታ የማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ የምክክር መድረክ ተካሄዷል። ፍትሃዊ የእለት ሽያጭ ግመታ…

Continue reading