የጉራጌ ሕዝብ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው – ጠ/ ሚ ዓቢይ አህመድ።

መ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ከጉራጌ ዞን ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የጉራጌ ሕዝብ የሚነሡ ችግሮችን ገንቢ በሆነ ተሳትፎና ውይይት የሚፈታ ሰላም ወዳድ ሕዝብ…

Continue reading

ተማሪዎች ዝንባሌያቸዉ ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በማድረግ የአካባቢዉን ማህበረሰብ ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎ በመፍጠርና በዘርፉ ዉጤታማ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ የእዣ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎዲ ጽህፈህ ቤት አስታወቀ።

የወረዳዉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት እና ትምህርት ጽህፈት ቤት በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የማጠቃለያና የፓናል የዉይይት መድረክ በአገና ከተማ ተካሄዷል። ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የአዲሱ ትዉልድ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ታላቁ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ።

ዋና አስተዳዳሪው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች እንኳን ለ1444ኛው ታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳቹህ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል። ዋና አስተዳዳሪው አክለውም የረመዳን ወር ከፍቅር፣ ሰላም፣ መቻቻል እና መረዳዳት ጋር ልዩ ቁርኝት…

Continue reading

በአገር አቀፍና ክልል አቀፍ ፈተናዎች የላቀ ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ የተማሪዎች አቅም መገንባት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2015 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጸጸም አስመልክቶ የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ ። የዞኑ ትትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለፁት ብቁና በራሱ የሚተማመን…

Continue reading

ወደ አረብ ሀገር በህጋዊ መንገድ ሄደዉ ስራ እንዲሰሩና መንግስት ተገቢዉን ክትትልና ድጋፍ እንዲያደርግላቸዉ የስራና ከህሎት ሚኒስቴር የፈጠረዉ ምቹ ሁኔታ የበለጠ ተጠቃሚ እንደሚያደርጋቸዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሙያ ስልጠና የወሰዱ ሴቶች አስታወቁ።

ለስራ ወደ ተለያዩ ሀገሮች የሚጓዙ ሴቶችን የሙያ ስልጠና በመስጠትና በማብቃት ዉጤታማ ስራ እንዲሰሩ ለማድረግ አጽእኖት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነም ተጠቁሟል። በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች የተዉጣጡ ከአንድ መቶ በላይ ሴቶች ወደ ሳዉድ አረቢያ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2015 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጸጸም በወልቂጤ ከተማ እየገመገመ ይገኛል።

በግምገማ መድረኩ ከወረዳና ከከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የዘርፉ አመራሮች እንዲሁም የመምሪያው የማኔጅመንት አባላት ተሳትፈዋል። በትምህርት ዘመኑ የመምሪያውና የተመረጡ (የቸሃ፣ የምስራቅ መስቃን፣ የሶዶ እና የእንደጋኝ) ወረዳዎች የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም እና…

Continue reading