መጋቢት 20/2015 ዓ/ም የጉራጌ ዞን ማዕከል አመራሮች “ድሎችን ማፅናትና ፈተናዎችን መሻገር” በሚል መሪ ቃል ሲደረግ የነበረው የውይይት መድረክ ተጠናቋል። መድረኩም አጠቃላይ ሀገራዊ፣ክልላዊ እና ዞናዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን የገመገመ መሆኑ ተገልጿል። የደቡብ…

Continue reading

በማህበረሰቡና በአከባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች ተሳትፎ በተያዘው በጀት አመት ከ1 መቶ 20 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ልማት እየተሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ ።

የአከባቢውን ማህበረሰብና ተወላጅ ባለሀብቱን በማስተባበር ቀበሌን ከዋና መንገድ የሚያገናኝ መንገድ በመሰራቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን የዞን ነዋሪዎች ተናገሩ ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት በ 2015…

Continue reading

በህብረተሰብ፣ ባለሀብትና በመንግስት ተሳትፎ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

መበእዣ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዘጋጅነት በወረዳው በመከናወን ላይ የሚገኙ የልማት ስራዎች ጉብኝት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተካሂዷል። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘዉዱ ዱላ በልማት ስራ…

Continue reading

የግብርና እድገት ፕሮግራም (AGP) አዳዲስ እና የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎች በማቅረብ ምርትና ምርታማነታቸውን እንዳሳደገላቸው በቸሃ ወረዳ በመስኖ ልማት የተደራጁ አርሶ አደሮች ገለጹ።

መበወረዳው የግብርና እድገት ፕሮግራም የምዕራፍ ሁለት ማጠናቀቂያ መርሀግብር በእምድብር ከተማ ተካሔደ። በወረዳው በግብርና እድገት ፕሮግራም ተጠቃሚ ከሆኑ አርሶ አደሮች መካከል ወጣት ዳንኤል ሺፈታ ይገኝበታል ። ወጣት ዳንኤል ሺፈታ በ2006 ዓም…

Continue reading

በኩርባ መንገድ ላይ መኪና እንዳይጋጭ ቴክኖሎጂ የፈጠረዉ ስለ ተማሪ ዳንኤል መንግስቱ በጥቂቱ።

መበኩርባ መንገድ መኪና እንዳይጋጭ ከርቀት እያሽከረከሩ ጥቆማ የሚሰጥ ቴክኖሎጂ በጉራጌ ዞን አገና ከተማ የ11ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ መፍጠሩን ጠቁሟል። በሀገሪቱ በትራፊክ አደጋ ምክንያት የሰዉ ህይወት መጥፋትና የንብረት ዉድመት መከሰት…

Continue reading

ተማሪዎች ዝንባሌያቸዉ ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በማድረግ የአካባቢዉን ማህበረሰብ ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎ በመፍጠርና በዘርፉ ዉጤታማ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ የእዣ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎዲ ጽህፈህ ቤት አስታወቀ።

የወረዳዉ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽህፈት ቤት እና ትምህርት ጽህፈት ቤት በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች ዉድድርና ኤግዚቢሽን የማጠቃለያና የፓናል የዉይይት መድረክ በአገና ከተማ ተካሄዷል። ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የአዲሱ ትዉልድ…

Continue reading