“የጥምቀት በዓል በልዩ ድምቀት ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት ተደርጓል” ሲሉ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ዻዻስ ብጹዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ገለጹ። ጥር 9/2015 ዓ.ም “የጥምቀት በዓል በልዩ ድምቀት ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት ተደርጓል” ሲሉ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ዻዻስ ብጹዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ገለጹ። የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ዜና ማርቆስ… Continue reading
የጥምቀት በዓል አከባበር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ። ጥር 9/2015 ዓ ም የጥምቀት በዓል አከባበር ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ህብረተሰቡ ከጸጥታ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንዳለበት ተገለጸ። የዘንድሮ የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉንም የጉራጌ ዞን… Continue reading
”በስልጣኔ ቀደምት የሆኑ ሀገራት ስለሴቶች መብት መከራከር ባልጀመሩበት ወቅት በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ እናት ትከበርና ትመሰገን ነበር” ”በስልጣኔ ቀደምት የሆኑ ሀገራት ስለሴቶች መብት መከራከር ባልጀመሩበት ወቅት በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ እናት ትከበርና ትመሰገን ነበር” የጉራጌ ብሔር ለመላው አለም ትምህርት ሊሆኑ የሚችሉ ባህልና እሴት እንዳለው የጉራጌ ዞን… Continue reading
የጉራጌ ዞን የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በወልቂጤ ከተማ አካሄደ። ጥር 9 /2015 ዓ/ም የጉራጌ ዞን የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በወልቂጤ ከተማ አካሄደ። የዞኑ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክርቤት በተለያዩ ዞናዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይትም አካሄዷል:: በስብሰባ የብልፅግና ፖርቲ፣… Continue reading
የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሴቶች ልማት ቡድን የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። ጥር 9/2015 ዓ.ምየሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሴቶች ልማት ቡድን የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ አስተባባሪነትና በክልሉ በተገኘ… Continue reading
የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ታህሳስ 09/2015 ዓ.ም የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት የ2015 አመተ ምህረት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ባለድርሻ… Continue reading