ነቖ “የልጃገረዶች” በዓል ከጠፋበት በመታደግ በማልማትና በማስተዋወቅ በሁሉም አከባቢ እንዲከበር ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ። ጥር 19/2015ዓ.ም ነቖ “የልጃገረዶች” በዓል ከጠፋበት በመታደግ በማልማትና በማስተዋወቅ በሁሉም አከባቢ እንዲከበር ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ። ለረጅም ጊዜ ተቀዛቅዞ የነበረውን ነቖ “የልጃገረዶች” ቀን በዓል በወልቂጤ… Continue reading
አንትሮሽት የእናቶች በዓል በይበልጥ እንዲከበርና እንዲተዋወቅ በማድረግ ለሃገርና አለማቀፋዊ የቱሪዝም መስህብ እንዲሆን እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ጥር 18/2015 ዓ/ም አንትሮሽት የእናቶች በዓል በይበልጥ እንዲከበርና እንዲተዋወቅ በማድረግ ለሃገርና አለማቀፋዊ የቱሪዝም መስህብ እንዲሆን እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ዞን አቀፍ የአንትሮሽት “የእናቶች በዓል” በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ በመገናሴ… Continue reading
በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ የግራርሰነ የንጹህ መጠጥ፣ የግልና የአካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ፕሮጀክት ማብሰሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል ። ጥር 15/2015 በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ የግራርሰነ የንጹህ መጠጥ፣ የግልና የአካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ፕሮጀክት ማብሰሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል ። በኢትዮጵያ ካቶሊክዊት ቤተክርስቲያን የእምድብር ሀገረ ስብከት የመንግስትን የልማት ክፍተት በመሙላት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ… Continue reading
የመስቃን ወረዳ አስተዳደር የ”ፈራገዘኘ” ባህላዊ ዳኝነት ለሚሰጡ አካላት የምስጋናና እውቅና ፕሮግራም አካሄደ ጥር 15/2015ዓ.ም የመስቃን ወረዳ አስተዳደር የ”ፈራገዘኘ” ባህላዊ ዳኝነት ለሚሰጡ አካላት የምስጋናና እውቅና ፕሮግራም አካሄደ ጥር 14፣ 2015ዓ.ም(ምስራቅ መስቃን ወረዳ መንግስት ኮሚንኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት) የመስቃን ወረዳ አጠቃላይ አመራር ፈራገዘኘ ባህላዊ የዳኝነት… Continue reading
በጉራጌ ዞን የከተራ በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በሰላም ተከብሯል። ጥር 10/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የከተራ በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በሰላም ተከብሯል። በጉራጌ ዞን በተለያዩ አከባቢዎች የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራቱና ገዳማቱ ከመንበራቸው ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እንዲሁም በምዕመናን ታጅበው በድምቀት ወደ… Continue reading
በጉራጌ ዞን የከተራ በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በሰላም ተከብሯል። ጥር 10/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የከተራ በዓል ሀይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በሰላም ተከብሯል። በጉራጌ ዞን በተለያዩ አከባቢዎች የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራቱና ገዳማቱ ከመንበራቸው ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እንዲሁም በምዕመናን ታጅበው በድምቀት ወደ… Continue reading