የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታል ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሆስቲታሉ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ ሰኔ 27/2015 ዓ.ም የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታል ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሆስቲታሉ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ ሆስቲታሉ ከዩኒቨርስቲ ኦፍ ሚሺገን ባገኘው ድጋፍ የአዋቂ ድንገተኛ፣ የእናቶችና ህጻናት ህክምና… Continue reading
ሰኔ 27/2015 በጉራጌ ዞን በ206 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 27/2015በጉራጌ ዞን በ206 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዞኑ በ2015 ዓ.ም ከ32 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ8ኛ ክፍል ክልል… Continue reading
በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ በዞን ማዕከል ለሚገኙ አባላት “መፍጠንና መፍጠር የወል እውነቶችን ማጽናት ቀጣይ የትግል ምእራፍ” በሚል መሪቃል ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። ሰኔ 26/2015 ዓ/ም በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ በዞን ማዕከል ለሚገኙ አባላት “መፍጠንና መፍጠር የወል እውነቶችን ማጽናት ቀጣይ የትግል ምእራፍ” በሚል መሪቃል ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። ስልጠናው በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ለ2 ተከታታይ… Continue reading
በጉራጌ ዞን ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ የፈተና መስጫ ማዕከላት መስጠት ተጀመረ። ሰኔ 26/2015በጉራጌ ዞን ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ የፈተና መስጫ ማዕከላት መስጠት ተጀመረ። በ2015 ዓ.ም በሚሰጠው ክልል አቀፍ ፈተና 32 ሺህ 132 ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ ከዞኑ ትምህርት መምሪያ ያገኘነው… Continue reading
የምግብ ስርአት ማጠናከሪያ (FSRP)ፕሮግራም የአርሶ አደሮች ተጠቃሚነት ለማሳዳግ የሚያደርጋቸው ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ። ሰኔ 24/2015የምግብ ስርአት ማጠናከሪያ (FSRP)ፕሮግራም የአርሶ አደሮች ተጠቃሚነት ለማሳዳግ የሚያደርጋቸው ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ። የምግብ ስርአት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP) ተጠቃሚ ከሆኑ ወረዳዎች አንዱ ቸሃ ሲሆን… Continue reading
ህጻናት በተወለዱ 1ሺህ ቀናት የምንመግባቸው የተመጣጠነ ምግብ ጤናው የተስተካከለና አምራች ዜጋ ለመፍጠር ሚናው የጎላ በመሆኑ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም ህጻናት በተወለዱ 1ሺህ ቀናት የምንመግባቸው የተመጣጠነ ምግብ ጤናው የተስተካከለና አምራች ዜጋ ለመፍጠር ሚናው የጎላ በመሆኑ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ ዘራይት ቱ… Continue reading