ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ አሟጦ ለመሰብሰብና የተጀመሩ ልማቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል የግብር ከፋዮችና የባለድርሻ አካላት ሚና ወሳኝ መሆኑን የጉራጌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከወልቂጤ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ ለደረጃ ‘ሀ’ እና ‘ለ’ ግብር ከፋዮች በታክስ አስተዳደር…

Continue reading

የጉራጌ ዞንን ይጎብኙ! በጉራጌ ዞን ኢንቨስትም ያድርጉ!

ወደ ጉራጌ ዞን ከመጡ በቆይታዎ ተደስተው፣ መንፈሶ ታድሶ፣ በህዝቡ እንግዳ ተቀባይነት ተደምመው፣ በርካታ ተፈጥሮአዊ መስህቦችና ቅርሶች ጎብኝተው እና አዳዲስ የኢቭስትመንት አማራጮች ይዘው ይመለሳሉ። የጉራጌ ዞን ምቹ መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥና የአየር ፀባይ…

Continue reading

ሁሉም ያማከለ ቀልጣፋና ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ አገልግሎት በመስጠት የተገልጋዮቹን ፍላጎት ለማሟላት እንደሚሰራ ዘምዘም ባንክ ገለጸ።

ባንኩ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት 20ኛው ቅርንጫፉን በወልቂጤ ከተማ ከፈተ። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ዘምዘም ባንክ የወልቂጤ ቅርንጫፍ ተመርቆ አገልግሎት ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት ባንኩ በሀገሪቱ ሙሉ በሙሉ ከወለድ…

Continue reading

የክርስቶስ ልደት በዓል እና የገና ጨዋታ።

የክርስቶስ ልደት በዓል ቀን ለምን ተለያየ?“የጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ያመጣው ፍልሰት”የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን የዘመን አቆጣጠር ከአውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር የተለየ ነው። አንደኛ ሰባት ዓመት ከስምንት ወር ከአስር ቀን ልዩነት አለ። ሁለተኛ እያንዳንዱ ወር…

Continue reading

በህልውና ጦርነቱ ወቅት የታየው ህዝባዊ አንድነትና ሀገር የማዳን ስራ በድህረ ጦርነቱም አጠናከሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለፀ።

አመራሩ በየአካባቢው የሚነሱ የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባም ተገልፀዋል የዞንና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳይ ለ3 ተከታታይ ቀናት በቡታጀራ ሲያደርጉት የነበረው በውይይት ዛሬ ተጠናቋል ። የደቡብ…

Continue reading

በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች በአግባቡ መፍታትና የዜጎች ደህንነት የመጠበቅ ስራ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

መንግስት በድህረ ጦርነት ወቅት የሚከሰቱ ችግሮች ማረም፤ የሚዜጎች እና የሀገርን ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገልፀዋል። ከህልውና ትግላችን ወደ ብልፅግና ጉዞአችን በሚል መርህ በድህረ ጦርነት ወቅት የሚያግጥሙ ችግሮች በብቃት ለመፍታት…

Continue reading