የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት በማሻሻል ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቱን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

መስከረም 21/2015 የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት በማሻሻል ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቱን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል የተመራው ልዑክ በቸሀ ወረዳ በክላስተር የለማው የጤፍ ማሳ…

Continue reading