በስርዓተ ምግብ እጥረት ምክንያት የሚከሰተው የህፃናት መቀንጨር ችግር ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡

ቀን 26/1/2015 ዓ.ም በስርዓተ ምግብ እጥረት ምክንያት የሚከሰተው የህፃናት መቀንጨር ችግር ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የጉራጌ ባህልና ልማት ማህበር ከጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት በስርዓተ ምግብ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኝ ተማሪዎች ሳይጉላሉ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መድረሳቸው ተናገሩ።

መስከረም 26/2015 በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኝ ተማሪዎች ሳይጉላሉ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መድረሳቸው ተናገሩ። ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲገቡ የተደረገላቸው አቀባበል እንዳስደሰታቸው ገልጸው መንግስት…

Continue reading

ፍትሀዊ የትምህርት ተደራሽነት ለማረጋገጥ የባለሀብቶች ተሳትፎ የላቀ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ።

መስከረም 22/2015 ፍትሀዊ የትምህርት ተደራሽነት ለማረጋገጥ የባለሀብቶች ተሳትፎ የላቀ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ። በቸሀ ወረዳ በኢንጂነር ጥበቡ ስለሺ ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው ስለሺ ሰማ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት…

Continue reading

የቡኢ ኮንስትራክሽን እና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በደረጃ ሁለት እና አራት ያሰለጠናቸውን 196 ተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርአት በዛሬው እለት አካሄዷል።

መስከረም 22/2015ዓ.ም የቡኢ ኮንስትራክሽን እና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በደረጃ ሁለት እና አራት ያሰለጠናቸውን 196 ተማሪዎች የምረቃ ስነ ስርአት በዛሬው እለት አካሄዷል። የቡኢ ኮንስትራክሽን እና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከተመሰረ ጀምሮ…

Continue reading

የአዳብና ባህል ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን በደቡብ ሶዶ ወረዳ በኬላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ጨዋታዎች በልዩ በድምቀት ተከበረ።

መስከረም 22/2015 ዓ/ም የአዳብና ባህል ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን በደቡብ ሶዶ ወረዳ በኬላ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ጨዋታዎች በልዩ በድምቀት ተከበረ። በዓሉ ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ ለትውልድ ተሻጋሪ እንዲህን የሁሉም ባለድርሻ አከላት የጋራ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በቡኢ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት የተገነባው የትምህርት ቤቱ የማስፋፊያ ግንባታ ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

መሰከረም 21/2015 ዓ .ም በጉራጌ ዞን በቡኢ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት የተገነባው የትምህርት ቤቱ የማስፋፊያ ግንባታ ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቡኢ…

Continue reading