Month: October 2022
ብቁና ተነሳሽነት ያለው ሥራ ፈጣሪ ዜጋን እንፈጠራለን በሚል መርህ የ2015 ዓም የሥልጠና ዘመን በይፋ መጀሩን በጉራጌ ዞን የቡታጀራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ገለፀ።
በጉራጌ ዞን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ለመምህራን ለሱፐርቫይዘሮችና ለትምህርት ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
አርቲስት ጸጋዬ ሲሜ በቡኢ ከተማ የገነባው “ኦሴባሳ ጥላ” ሆቴል በይፋ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ መምሪያ በወረዳ ለሚገኙ ህፃናት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
በጉራጌ ዞን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ለመምህራን ለሱፐርቫይዘሮችና ለትምህርት ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።
ጥቅምት 01/2015 በጉራጌ ዞን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ ለመምህራን ለሱፐርቫይዘሮችና ለትምህርት ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። አዲሱ ፍኖተ ካርታ ዘመኑን የሚመጥን የሰው ሀይል ለማፍራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት መምህራን ገለጹ። ይህን…