ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ ጥቅምት 10/02/2015 ዓ/ም ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን #ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በ2015 ዓ.ም አትሌቶችን ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ በማስገባት የተለመደውን የስልጠናና የውድድር ጊዜ ለማሳለፍ አሰልጣኞች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር… Continue reading
ተማሪዎች በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። ጥቅምት 5/2015 ዓም ተማሪዎች በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያዉ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና ከጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በድጋፍ ያገኛቸዉን… Continue reading
የስፖርት ዘርፉ የህብረተሰቡ ጤና የምናስጠብቅበትና ወንድማማችነትን የምናጠናክርበት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ ጥቅምት 4/2015 ዓ/ምየስፖርት ዘርፉ የህብረተሰቡ ጤና የምናስጠብቅበትና ወንድማማችነትን የምናጠናክርበት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ ይህን የተባለው የጉራጌ ዞን የስፖርት ምክር ቤት 20ኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤው… Continue reading
ከጉራጌ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎችን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማድረሳቸውን የዞኑ ትራንስፖርትና እና መንገድ መምሪያ ገለፀ። ጥቅምት 3/2015ዓ.ም ከጉራጌ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎችን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማድረሳቸውን የዞኑ… Continue reading
በክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት የተገኙ ውጤቶች በበጋው ወራትም መድገም እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ጥቅምት 3/2015 ዓ/ም በክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት የተገኙ ውጤቶች በበጋው ወራትም መድገም እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ወጣቶች የህብረተሰቡ የመቻቻል፣ተደጋግፍ የመኖርና ችግሮቹ በጋራ የመፍታት እሴት ማስቀጠል… Continue reading
በጉራጌ ዞን የ12ኛ ክፍል የመጀመርያው ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማጠናቀቃቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። ጥቅምት 2/2015ዓ.ም በጉራጌ ዞን የ12ኛ ክፍል የመጀመርያው ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማጠናቀቃቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለፁት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ… Continue reading