የመስቀል በአል ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን ተጠብቆ እንዲከበርና በሰላም ያለምንም የጸጥታ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ። መስከረም 14 /2015 ዓ.ም የመስቀል በአል ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን ተጠብቆ እንዲከበርና በሰላም ያለምንም የጸጥታ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ እና የዞኑ ፖሊስ መምሪያ በጋራ… Continue reading
የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በግብርናው ዘርፍ የሚፈለጉ ግብአቶችን ለማሟላት በትኩረት አንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። መስከረም 14/2015 የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በግብርናው ዘርፍ የሚፈለጉ ግብአቶችን ለማሟላት በትኩረት አንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ ተጠቅመን በመስራታችን በግብርናው ዘርፍ የበለጠ ውጤታማ እንድንሆን አድርጎናል… Continue reading
የሴቶች መስቀል የጎመን_ክትፎ መስከረም 13/2015 የሴቶችመስቀልየጎመን_ክትፎ የመስቀል ዝግጅት ክዋኔዎች ከነሀሴ 12 ጀምሮ ነው። በዚህ ታላቅ በዓል መላ የቤተሰብ አባል የስራ ድርሻ አለው። እናቶች የቆጮ፣ የሚጥሚጣ፣ የቂቤና ሌሎችም ቀላል ግምት የማይሰጣቸው ስራዎች ይሰራሉ። ከስራዎቹ… Continue reading
በጉራጌ ዞን በግብርና ዘርፍ የሚታየው ውጤት ከውጭ ሀገር እርዳታና ድጋፍ ማስቀረት እንደምንችል ማሳያ ነው ሲሉ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የቆላማ አካባቢዎችና የመስኖ ሚኒስተር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። መስከረም 13/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን በግብርና ዘርፍ የሚታየው ውጤት ከውጭ ሀገር እርዳታና ድጋፍ ማስቀረት እንደምንችል ማሳያ ነው ሲሉ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የቆላማ አካባቢዎችና የመስኖ ሚኒስተር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ገለጹ። የፌደራል የተለያዩ ሚኒስተሮችና… Continue reading
የእኖር የመስቀል በዓል ዝግጅት ድባብ“ኧሽረኘ/ኧሽርሽርት ገያ” የበዓል ዋዜማ ( ጉንችሬ ገበያ ) ፦ መስከረም 13/2015 ዓ.ም የእኖር የመስቀል በዓል ዝግጅት ድባብ“ኧሽረኘ/ኧሽርሽርት ገያ” የበዓል ዋዜማ ( ጉንችሬ ገበያ ) ፦ “ኧሽርሽርት/ኧሽረኘ ገያ” የተባለውም በዋናነት በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ ከሚከበሩ ታላላቅ በዓላት (ከአረፋና ከመስቀል) ግብይት ስርዓትና… Continue reading
የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቡታጅራ ከተማ ፖሊስ አባላት ከማህበረሰቡና ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ!! መስከረም 13/2015 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቡታጅራ ከተማ ፖሊስ አባላት ከማህበረሰቡና ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ!! የመስቀል በዓል ሀገራችን ላይ ብሎም እንደ ጉራጌ ማህበረሰብ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው… Continue reading