በጉራጌ ዞን ከአደረጃጀት ጥያቄ በተያያዘ የዞኑ የጸጥታ ሁኔታ ያለበት ደረጃ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሄደ።

ነሐሴ22/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ከአደረጃጀት ጥያቄ በተያያዘ የዞኑ የጸጥታ ሁኔታ ያለበት ደረጃ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሄደ። የውይይት መድረኩን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የጉራጌ ዞን ፓሊስ አዛዥ ኮማንደር…

Continue reading

በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ቃል በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከ30 ዩኒት በላይ ደም መለገሳቸውን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 21/2014 ዓ.ም “በጎነት ለጤናችን” በሚል መሪ ቃል በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከ30 ዩኒት በላይ ደም መለገሳቸውን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ።፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨በወረዳው የ 2014 የክረምት በጎ ስራ ከ13…

Continue reading

ለአካባቢው ማህበረሰብ ችግር ፈቺ አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመፍጠርና በማሻሻል ውጤታማ የሆኑ ስራ እየሠራ መሆኑን የአረቅጥ ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ አስታወቀ።

ነሀሴ 21/2014 ለአካባቢው ማህበረሰብ ችግር ፈቺ አዳዲስ ቴክኖሎጂ በመፍጠርና በማሻሻል ውጤታማ የሆኑ ስራ እየሠራ መሆኑን የአረቅጥ ከተማ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ አስታወቀ። በኮሌጁ በሰዓት ከ 70 ኩንታል በላይ ገብስ መውቃት የሚችል…

Continue reading

ግብርና ታክስ በወቅቱ በመሰብሰብ ህብረተሰቡን የሚጠይቃቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ እንዲያገኙ እንደሚሰራ የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽህፈት ቤት ገለጸ።

ነሐሴ 20/2014 ግብርና ታክስ በወቅቱ በመሰብሰብ ህብረተሰቡን የሚጠይቃቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ምላሽ እንዲያገኙ እንደሚሰራ የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በ2014 የግብር ዘመን ከ86ሚሊዮን 4መቶ 2ሺ ብር…

Continue reading

አበኬ ደን በጉመር ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህብ/መዳረሻ አንዱ ነው፡፡

ነሀሴ 20/2014 አበኬ ደን አበኬ ደን በጉመር ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህብ/መዳረሻ አንዱ ነው፡፡ ደኑ 76.96 ሄክታር የሚሸፍን ሲሆን የወረዳው ዋና ከተማ ከሆነችው አረቅጥ በ5.5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን ከዞኑ…

Continue reading