የበጎነት ባህላችን በማጎልበት የተቸገሩ ዜጎች ምቹና አስደሳች ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ።

ነሀሴ 28/2014 ዓ.ም===============የበጎነት ባህላችን በማጎልበት የተቸገሩ ዜጎች ምቹና አስደሳች ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ። በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ በዋጮና በገነተ ማርያም ቀበሌዎች በወጣቶችና ስፖርት እና በሴቶችና ህፃናት…

Continue reading

የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔ አስተላለፈ።

ነሐሴ 27/2014 የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመምከር ውሳኔ አስተላለፈ። መስተዳድር ምክር ቤቱ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ አፅንዖት ሰጥቶ መክሯል። የደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች…

Continue reading

ለሰላም የተዘረጉ እጆችን ረግጦ በሀገራችን ላይ ወረራ በፈፀመዉ አሸባሪ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን የህልውና ዘመቻ እንደሚደግፉ አንዳንድ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ።

ነሐሴ27/2014 ዓ.ም ለሰላም የተዘረጉ እጆችን ረግጦ በሀገራችን ላይ ወረራ በፈፀመዉ አሸባሪ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለውን የህልውና ዘመቻ እንደሚደግፉ አንዳንድ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ። አስተያየት ከሰጡ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች መካከል…

Continue reading

መኖን የእንስሳት ዝርያ ለማሻሻል ያለው ጠቀሜታ በመገንዘብ የአርሶ አደሩ የወተት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

ነሀሴ 27/2014 ዓ.ም መኖን የእንስሳት ዝርያ ለማሻሻል ያለው ጠቀሜታ በመገንዘብ የአርሶ አደሩ የወተት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት ከራስ…

Continue reading

በደቡብ ሶዶ ወረዳ ኬላ ዙሪያና ጎጌቲ ሶስት ቀበሌዎች ወጣቶች የአቅመ ደካማ ቤት ዕድሳትና የማሳ አረም የበጎ አድራጎት ተግባራት ተከናውነዋል።

ነሃሴ 27/2014 በደቡብ ሶዶ ወረዳ ኬላ ዙሪያና ጎጌቲ ሶስት ቀበሌዎች ወጣቶች የአቅመ ደካማ ቤት ዕድሳትና የማሳ አረም የበጎ አድራጎት ተግባራት ተከናውነዋል።**በዛሬ ዕለት በኬላ ዙሪያ ወጣቶች የቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ረጂ ጠዋሪ…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት የተጠቃሚዎችን ምልመላ እያካሄደ ይገኛል።

ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት የተጠቃሚዎችን ምልመላ እያካሄደ ይገኛል። የከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2015 ዓ.ም የተጠቃሚዎች መልማይ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች በተመረጡ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ፣…

Continue reading