በእሳት አደጋው ወድመው የነበሩ ቤቶች በአዲስ መልክ ስለተሰራላቸዉ ደስተኛ መሆናቸዉን በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ የፈረጀቴ ቀበሌ በአደጋዉ ሰለባ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስታወቁ።

መስከረም 17/2015 ዓ.ም በእሳት አደጋው ወድመው የነበሩ ቤቶች በአዲስ መልክ ስለተሰራላቸዉ ደስተኛ መሆናቸዉን በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ የፈረጀቴ ቀበሌ በአደጋዉ ሰለባ የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስታወቁ። በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ ሌንጫ…

Continue reading

ህዝበ ክርስቲያኑ የዘንድሮ የመስቀል በአል ሲያከብር ሀይማኖታዊ አስተምሮ በሚያዘዉ መሰረት ለከተማዉ ሰላም ፣ ልማት፣ አንድነትና ፍቅር እንዲመጣ ምዕመናን የበኩላቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተገለጸ።

መስከረም 16/2015 ዓ.ም ህዝበ ክርስቲያኑ የዘንድሮ የመስቀል በአል ሲያከብር ሀይማኖታዊ አስተምሮ በሚያዘዉ መሰረት ለከተማዉ ሰላም ፣ ልማት፣ አንድነትና ፍቅር እንዲመጣ ምዕመናን የበኩላቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተገለጸ። የደመራ በዓል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረዉ ስራኖ ዘመናዊ ባለ አምስት ወለል ሆቴል ግንባታ በቀጣይ ለሌሎች ባለሀብቶች ተነሳሽነት የሚፈጥር እንደሆነም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል አስታወቁ።

መስከረም 16/ 2015 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረዉ ስራኖ ዘመናዊ ባለ አምስት ወለል ሆቴል ግንባታ በቀጣይ ለሌሎች ባለሀብቶች ተነሳሽነት የሚፈጥር እንደሆነም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል…

Continue reading

የመስቀል በዓል የደመራ ስነ-ስርዓት በምሁር አክሊል ወረዳ በሚገኙ አድባራት በድምቀት እየበራ ነው።

መስከረም 16/2015ዓ.ም። የመስቀል በዓል የደመራ ስነ-ስርዓት በምሁር አክሊል ወረዳ በሚገኙ አድባራት በድምቀት እየበራ ነው። የመስቀል በዓል ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን (327 ዓ.ም) ጀምሮ እንደሚከበር ይነገራል፡፡ በዓሉ ሃይማኖታዊ ትውፊት ያለው በዓል…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ እና አካባቢ ልጆች ህብረት አነስተኛ ገቢ ላላቸውና አቅመ ደካማ ለሆኑ 200 ቤተሰብ ማዕድ አጋራ።

መስከረም 15/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ እና አካባቢ ልጆች ህብረት አነስተኛ ገቢ ላላቸውና አቅመ ደካማ ለሆኑ 200 ቤተሰብ ማዕድ አጋራ። የመስቀል በዓልን በማስመልከት የተካሄደው የማዕድ ማጋራት ዘንድሮ ሲካሄድ የአሁኑ…

Continue reading