ሐምሌ 27/2014 ዓ/ም ኮሌጆች ውብና ማራኪ በማድረግ የመማርና የማስተማሩ ሂዲት ውጤታማ ለማድረግ የአረንጓዴ ልማት ስራ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዳለው የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አስታወቀ። በጉንችሬ ክንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የዞን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽ ጉዳዮች ጽ/ቤት የከተማው ህብረተሰብ የንባብ ባህል ለማጠናከርና ማንባብ እየፈለጉ መጽሐፍትን በቀላሉ ማግኘት የማይችሉ አንባብያን ችግር ለመቅረፍ የመጽሐፍት ውሰት አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

ከተለያዩ ግለሰቦችና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ካሰባሰቡዋቸው መጽሐፍቶች በቋሚነት ብዙ የንባብ ደንቦኞችን መፍጠር ተችሏል። በትምህርት ገበታ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ጊዜያችሁን በንባብ ታሳልፉ ዘንድ ጽ/ቤታችን ውስጥ ከ300 በላይ የተለያየ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ማኔጅመንት አካላት ባለሙያዎችና የምክር ቤት የዘርፉ ቋሚ ኮሚቴዎች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የቆጠር ገድራ ኪዳነ ምህረት ገዳምና መስህቦች ጎበኙ።

በዞኑ የሚገኙ ታሪካዊና ጥንታዊ የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን በማልማትና በማስተዋወቁ ስራ ላይ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው መምሪያው አስታውቀዋል። የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ተመስገን ገብረመድህን የጉብኝቱ አላማ የሀገርህን…

Continue reading