የኢንደስትሪዉ ዘርፍ ለማሳደግ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ተመራቂ ሰልጣኛች የድርሻቸዉን መወጣት እንዳለባቸዉ ተገለጸ።

የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ በድግሪና በተለያዩ ደረጃ ያሰለጠናቸዉ 540 ተማሪዎች አስመርቋል። በኮሌጁ ባለፉት 15 ዓመታት የዛሬዎቹን ተመራቂዎች ጨምሮ ከ87 ሺህ በላይ ሙያተኞች በማፍራት ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል። የኢትዮጵያ…

Continue reading

የ98 ዓመት እድሜ ባለፀጋዋ እናት ረጅም እድሜን ያስመኘ በጎ ተግባር በሶዶ ወረዳ ወጣቶች መፈፀሙን ተገለፀ።

በሶዶ ወረዳ ጊሚሴ ቀበሌ በላሊ ጊሲላ ማሪያም ቤተክርስቲያን ግቢ የሚኖሩ የ98 ዓመት እድሜ ላላቸው እናት የአዲስ ቤት ስርቶ የማስረከብና የአልባሳት ድጋፍ ተደርጓል። የሶዶ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍሬው…

Continue reading

የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ አካባቢዎች አየተዘዋወሩ ማከናወን ከኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ባሻገር አገር ማወቅ፣ መተባበርና ወንድማማችነት እንደሚያጠናክር ዶ/ር አለሙ ስሜ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ24 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን የአረንጓዴ ልማት የችግኝ ተከላ መካሄዱን ተገለጸ። የፌደራል የብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚንስትር ዶ/ር አለሙ…

Continue reading

በወጣቶች የተጀመሩ የበጎ ፈቃድ ተግባራትን አጠናክሮ በማስቀጠል ህብረተሰቡን ከዘርፉ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚፍታ ሁሴን ገለፁ።

በወረዳው መሃል አምባ ከተማ ነዋሪ አቅመ ደካማ አረጋዊያን ለሆኑት አቶ ሸምሱ ከማል ባለ 56 ቆርቆሮ አዲስ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ – ግብር በዛሬው እለት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚፍታ…

Continue reading

በዘንድሮው በተሰሩ የክረምት የበጎ አድራጎት ስራዎች ከመንግስትና ከህዝብ ይወጣ የነበር 155 ሚሊየን 232 ሺ ብር ማዳን መቻሉን የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

በዞኑ የተጀመሩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን መምሪያው ገልጿል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ምክትልና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዶ ድንቁ በዚህ ክረምት 1መቶ 41ቤቶች በአዲስ በመገንባትና በመጠገን ለአቅመ ደካሞች…

Continue reading

ኮሌጆች ውብና ማራኪ በማድረግ የመማርና የማስተማሩ ሂዲት ውጤታማ ለማድረግ የአረንጓዴ ልማት ስራ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዳለው የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አስታወቀ።

በጉንችሬ ክንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አመራሮች፣የከተማው አመራሮች፣የኮሌጁ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዱ አህመድ በዞኑ በሚገኙ የመንግስትና…

Continue reading