ዋቻበያ ፏፏቴ

ዋቻበያ ፏፏቴ በጉመር ወረዳ ከሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ መስህቦች ውስጥ አንዱ ዋቻበያ ፏፏቴ ነው። ይህ ፏፏቴ በጌታና በጉመር ወረዳዎች ድንበር በጉመር ወረዳ አርሟ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል። ውንቐ ወንዝ የዚህ ፏፏቴ መገኛ…

Continue reading

ለሐዋርያት ከተማ ልማት የምሁር አክሊል ወረዳ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ።

ነሀሴ 6/2014 ዓ.ም ለሐዋርያት ከተማ ልማት የምሁር አክሊል ወረዳ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ። የምሁር አክሊል ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው የሐዋርያት ከተማ ለማሳደግ ሁሉም ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋፅኦ ሊያደርግ እንደሚገባ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክርቤት በክልል የመደራጀት ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ሁከትና ብጥብጥ በሚፈጥሩ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የጉራጌ ዞን የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ገለፀ ።

ነሐሴ 05/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ምክርቤት በክልል የመደራጀት ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ሁከትና ብጥብጥ በሚፈጥሩ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የጉራጌ ዞን የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ገለፀ ። የጉራጌ ዞን የፀጥታ ኮማንድ…

Continue reading

የዞኑ ህዝብ በምክርቤቱ የወሰነውን ውሳኔ መንግስት ቀጣይ አስፈላጊው ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ በትግስት መጠበቅ እንዳለበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ፡፡

ነሀሴ 5/2014 ዓ.ም የዞኑ ህዝብ በምክርቤቱ የወሰነውን ውሳኔ መንግስት ቀጣይ አስፈላጊው ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ በትግስት መጠበቅ እንዳለበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል የቀረበው በክላስተር የመደራጀት ምክረ ሐሳብ በአብልጫ ድምፅ ውድቅ አደረገ።

ነሀሴ 5/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል የቀረበው በክላስተር የመደራጀት ምክረ ሐሳብ በአብልጫ ድምፅ ውድቅ አደረገ። የጉራጌ ዞን ባካሄደው 4ተኛ…

Continue reading

በ2014 በጀት አመት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ ።

በሐምሌ ወር ብቻ ከ25 ሺህ በላይ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በወቅቱ መክፈላቸውን ጠቁመዋል ። የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ረሻድ እንደገለፁት ግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ቀልጣና ፍትሀዊ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት…

Continue reading