ጎጎት (የጉራጌ ህዝብ የአንድነት ቃል_ኪዳን)

ነሐሴ11/2014 ዓ.ም ጎጎት (የጉራጌ ህዝብ የአንድነት ቃል_ኪዳን) በዘመነ መሳፍንት የጉራጌ ህዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ የጦርነት ዕጣ ደርሶት ጎጥ ለይቶ ወንዞችና ጅረቶችን ከልሎ ከአጎራባች ብሔረሰቦችና እርስ በርሱ ይዋጋ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት…

Continue reading

አርሶ አደሮች በበልግ እና በመኸር እርሻ ልማት በተለያዩ ሰብሎች የሸፈኗቸው ማሳዎች የሰብል ቁመና አርሶ አደሩ የሚጠበቀው ምርት ሊያስገኝ እንደሚችል ተገለፀ።

ነሀሴ 11/2014 ዓ.ም አርሶ አደሮች በበልግ እና በመኸር እርሻ ልማት በተለያዩ ሰብሎች የሸፈኗቸው ማሳዎች የሰብል ቁመና አርሶ አደሩ የሚጠበቀው ምርት ሊያስገኝ እንደሚችል ተገለፀ። የአበሽጌ ወረዳ ከፍተኛ አመራሮች የበልግ ሰብሎችና የመኸር…

Continue reading

ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለመፍጠር የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለመፍጠር የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። በዞኑ በ2014 በጀት አመት ከ300 በላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ቤት ንብረታቸው በእሳት ቃጠሎ ለወደመባቸው የህብረተሰቡ ክፍሎች በበጎ ፈቃደኞች ከ184 ሺ ብር በላይ የቤት መስሪያ እና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ።

ነሐሴ 11/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ቤት ንብረታቸው በእሳት ቃጠሎ ለወደመባቸው የህብረተሰቡ ክፍሎች በበጎ ፈቃደኞች ከ184 ሺ ብር በላይ የቤት መስሪያ እና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ የተገኘው በአርቲስት ነስሩ…

Continue reading

የቱሪዝም ሀብቶች ማልማት ፣መንከባከብና ተጠብቀዉ እንዲቆዩ ማድረግ ይገባል።

ነሀሴ 11/2014 የዓርባን ዋሻ የቱሪዝም ሀብቶች ማልማት ፣መንከባከብና ተጠብቀዉ እንዲቆዩ ማድረግ ይገባል። በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ከሚገኙ ተፈጥሯዊ ከሆነ የቱሪስት መስህቦች ውስጥ የዓርባን ዋሻ አንዱ ነው። እድሜ ጠገብ…

Continue reading

በግብርና ዘርፍ ኢንቨስትመንት ከተሰማሩ 3 መቶ 71 ፕሮጀክቶች 5 ሺህ 12 ሔክታር መሬት መልማቱን የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ።

ነሐሴ 10/2014 ዓ.ም በግብርና ዘርፍ ኢንቨስትመንት ከተሰማሩ 3 መቶ 71 ፕሮጀክቶች 5 ሺህ 12 ሔክታር መሬት መልማቱን የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ። በኢንቨስትመንት መሬት ተረክበው ወደ ተግባር ባልገቡ 7 የኢንቨስትመት…

Continue reading