በዘንድሮ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በአዲስና በጥገና 3መቶ 74 ቤቶች መሰራታቸው የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለጸ

ነሀሴ 17/2014 በዘንድሮ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በአዲስና በጥገና 3መቶ 74 ቤቶች መሰራታቸው የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለጸ። በጎ ፈቃደኛነት ያለ ውጫዊ ጫና በራስ ተነሳሽነት በጎ ስራዎች መስራት ሲሆን…

Continue reading

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እያከናወነ መሆኑን የቸሀ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ገለጸ

ነሐሴ 17/2014በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እያከናወነ መሆኑን የቸሀ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ገለጸ። በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ25 ሺህ 3 መቶ በላይ የማህበረሰብ…

Continue reading

በጤና ተቋማቶች ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት ከመቼዉም ጊዜ በላይ አጽዕኖት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑም የአበሽጌ ወረዳ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ሀምሌ 17/ 2014 ዓ.ም በጤና ተቋማቶች ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት ከመቼዉም ጊዜ በላይ አጽዕኖት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑም የአበሽጌ ወረዳ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የእናቶችና ህጻናት ሞት ለመቀነስ ባለፈዉ በጀት አመት…

Continue reading

የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማረጋገጥ የግብርናው ዘርፍ ማዘመን እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለጸ።

ነሐሴ 16/2014 የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማረጋገጥ የግብርናው ዘርፍ ማዘመን እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለጸ። በወረዳው በመኸር ከሚለማው እርሻ 1መቶ 10ሺ 8መቶ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ግብ ተጥሎ እየተሰራ…

Continue reading

በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ለ35 ሺህ 250 የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 16/2014 በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ለ35 ሺህ 250 የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ። በ16ቱ የበጎ አድራጎት ተግባራት ማህበረሰባቸው እያገለገሉ እንደሆነ በወረዳው…

Continue reading

የሀገሩን ህልውና ለማስከበር ቤተሰቡን ጥሎ ሀገሩን አስቀድሞ ለኢትዮጲያ ሉአላዊነት እራሱን ሊሰውት ለሄደ ወታደር ቤተሰቡን ከዝናብ፣ከውርጭ፣ከፀሀይ ጨረር፣ከብርድ እና ከቆፈን መታደግ የኛ ሃላፊነት ነው ሲሉ በጉራጌ ዞን የማረቆ ወረዳ ዋና አስተዳደር አቶ ኑጉሴ መኬ ገለፁ።

ነሀሴ 15/2014 ዓ.ም የሀገሩን ህልውና ለማስከበር ቤተሰቡን ጥሎ ሀገሩን አስቀድሞ ለኢትዮጲያ ሉአላዊነት እራሱን ሊሰውት ለሄደ ወታደር ቤተሰቡን ከዝናብ፣ከውርጭ፣ከፀሀይ ጨረር፣ከብርድ እና ከቆፈን መታደግ የኛ ሃላፊነት ነው ሲሉ በጉራጌ ዞን የማረቆ ወረዳ…

Continue reading