መልካም የመታመን ዘመን” በሚል መሪ ቃል የቡታጅራ ከተማ የደረጃ “ሐ”ግብር ከፋዮች ግብራቸውን እየከፈሉ መሆኑን የቡታጅራ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ተገለፀ

የ2015 ዓመተ ምህረት የግብር ወቅት ከሀምሌ 1 2014 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ግብር ከፋዮች እንዳይጉላሉ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ለመስጠት የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅርንጫፋ ጽ/ቤትና የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት በቅንጅት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በዘንድሮ በክረምት ወራት 108 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ደን አካባቢ ጥበቃ ልማት ጽ/ቤት አስታውቋል።

እስከአሁን ድረስ ከ55 ሚሊዮን ችግኞች በላይ መተከላቸውን ጽ/ቤት አስታውቋል። የጉራጌ ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ምህረት ወንበርጋ በየ አመቱ በተተከሉ ችግኞች በአየር ንብረት ለውጥና በመሬት አጠባበቅ ለውጦች…

Continue reading

በ2014 የመኸር ወቅት ከ146 ሺህ 785 በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ ።

በዞኑ በመኸር ወቅት በዘር ከሚሸፈነው ማሳ ከ11 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ግብ ተጥሎ እየተሰራ መሆኑንም ተጠቁሟል፡፡ የግብርና ሥራ ጉልበት፣ ጊዜና አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንዲሁም ጥረት የሚጠይቅ ተግባር ነው፡፡ ዘርፉን…

Continue reading

በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች አርሶ አደሮች በኢኮኖሚውና በማህበራዊ ኑሮዋቸው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻሉ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ ።

በአመቱ በተደረገው የዝርያ ማሻሻል ዘመቻ ከ9ሺ 8መቶ በላይ ጥጆችን መወለዳቸው መምሪያው አስታውቋል። የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ የእንሳት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሀመድ ሙደሲር በዓመቱ በመደበኛ፣በሰዉ ሰራሽ፣በተሻሻለ ኮርማ፣ እና በሲክሮናይዜሽን 21ሺ 1መቶ…

Continue reading