የጎዳና ላይ ሩጫዎች ኢትዮጵያ በአትሌቲክሱ ዘርፍ በአለም ደረጃ የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን የጎላ ሚና እንዳላቸው ኢፌድሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።

በቡታጅራ ከተማ የኬሮድ የ1ዐ ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደዋል። የኢፌድሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስተር የስፖርት ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እንደገለፁት የጉራጌ ህዝብ በስራ ወዳጅነቱ ኢትዮጵያን ያስተማረና ኢኮኖሚውን እንዲያድግ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከ35 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

ሆስፒታሉም 1መቶ 20 ሺ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ተገልፃል። ሆስፒታሉ በአቅራቢያቸው ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት በመጀመሩ ህክምና ለማግኘት ከሚያባክኑት ጊዜ፣ ጉልበትና ወጪ እንደሚያድናቸውና ጤናማና አምራች ትውልድ በመገንባቱ ረገድ ሚናው የላቀ መሆኑን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ይካሄዳል ተብሎ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኬሮድ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ተጀመረ!

ሩጫውን ለመሳተፍ በርካታ አትሌቶች ውቢት ቡታጅራ በመግባት በሩጫው በመሳተፍ ከተማዋን በስፖርት አድምቀዋታል። ህብረተሰቡም ከተማዋን ለሩጫው አመቺ እንድትሆንና እንግዶችን ሲቀበሉ ቆይተው ዛሬ ደግሞ በሩጫው እየተሳተፉ ይገኛል። በዚህ ፕሮግራም የማህበረሰብ ሁሉ አቀፍ…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) የሚያከናውነው አመታዊ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም የዞኑ ማህበረሰብ አንድነት ለማጠናከርና የዞኑን ገጽታ ለማስተዋወቅ እንደሚረዳ ተገለጸ።

በልማት ማህበሩ አዘጋጅነት 10ኛውን ዙር የጉዞ አረንጓዴ ልማት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በመስቃን ወረዳ ተካሄደ። የልማት ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ሺሰማ ገብረስላሴ ማህበሩ የጉራጌ ህዝብ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቱን…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች በአበሽጌ ወረዳ ማመዴ ቀበሌ በቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው በቅርቡ በተገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል ።

ችግኞችን በመትከልና በመንከባከብ እየተስተዋለ ያለውን የሙቀት መጨመር መግታት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ብረሃኑ በየነ በችግኝ ተከላው ወቅት እንደገለጹት እንድ ሀገር…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) 10ኛውን ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በመስቃን ወረዳ እያካሄደ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን ”ጉዞ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት” በሚል መሪ ቃል በየ አመቱ ለአካባቢው ስነ ምህዳር ተስማሚ የሆኑ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞች ተተክለዋል። ህብረተሰቡ የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ በመኮትኮትና ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ነጻ…

Continue reading