በጉራጌ ዞን አረንጓዴ አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር ከ19 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን መተከሉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ይህ የተናገሩት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ዞን አቀፍ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በስራይ ቀበሌ በይፋ በተጀመረበት ወቅት ላይ ነው። ከችግኝ ተከላ ጎን ለጎን የመኸር ስራዎችንም አጠናክሮ በማስቀጠል ምርትና… Continue reading
ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ ልማት ስራ ያሳየውን አንድነትና መተጋገዝ በሌሎችም የልማት ስራዎች ላይ የበለጠ ማጠናከር እንዳለበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደር አስታወቀ። ዞን አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በስራይ ቀበሌ ተካሄዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው እንዳሉት የአረንጓዴ አሻራ ልማት… Continue reading
በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የአይን ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ማዕከሉ በወልቂጤ ከተማ ጤና ጣቢያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን አገልግሎት የሚሰጡ አምስት ክፍሎች አሉት። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ወቅት እንደገለጹት ኦርቢስ አለም አቀፍ በዞኑ ውስጥ በ… Continue reading
በክረምቱ የአረንጓዴ አሻራ 35 ሚሊዮን ችግኞች በሴቶች ለመትከል ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት አስታወቀ። ከጉራጌ ዞን፣ ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የሊግ ጽ/ቤት ኃላፊዎችና የፓርቲው አባላቶች በእዣ ወረዳ በኔሸ ቀበሌ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ። የጉራጌ ዞን የሴቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዝናሽ ሀይሉ በዘንድሮ… Continue reading
የመንግስት ተቋማት አካባቢያቸውን በችግኝ በማስዋብ ለሰራተኞችና ለተገልጋዮች ምቹ የስራ አካባቢ መፍጠር እንዳለባቸው በጂ. ኤንድ. ፒ. አካባቢ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ተናገሩ። የተቋማቱ አመራሮችና ሰራተኞቹ የአረንጓዴ አሻራቸውን በተቋሞቻቸው ግቢ አኑረዋል። የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራሙ አስተባባሪና የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ የአረንጓዴ አሻራ የተስተካከለ የአየር ንብረት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር… Continue reading
በሀገር ደረጃ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት በሚደረገው ጥረት በጉራጌ ዞን እየተደረገ ያለው ተሳትፎ እጅግ የሚበረታታ ነው ሲሉ ኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ ተናገሩ። የኬሮድ ስፖርትና ልማት ማህበር ያዘጋጀው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ በቡታጅራ ከተማ በድምቀት ተካሄዷል። የኢትዩጽያ አንጋፋ አትሌቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ጌጤ ዋሚ ስፖርት ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ፣ፖለቲካዊና ማህበራዊ እድገት… Continue reading