በተለያዩ የስፖርት አይነቶች የሚስተዋሉ የአሰልጣኞች የአቅም ውስንነትን በመቅረፍ በሁሉም የስፖርት ዘርፎች ውጤታማ ስራ ለመስራት ከመቼዉም ጊዜ በላይ አጽዕኖት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ በመሆን የስፖርት ባለሞያዎችና የስፖርት ሳይንስ ተማሪዎችን የአንደኛ ደረጃ የአሰልጣኞች ስልጠና በወልቂጤ የኒቨርሲቲ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን መስጠት ተጀምረዋል። ዩኒቨርስቲው ከመማር…

Continue reading

የትምህርት ስርአቱ ውጤታማና ችግር ፈቺ እንዲሆን በሳይንስ፣በፈጠራና በሂሳብ ትምህርቶች ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

የእዣ ወረዳ የትምህርት ቤቶች ፅ/ቤት “ፈጣሪና ተመራማሪ ዜጋ መፍጠር” በሚል መሪ ቃል የሳይንስ፣የፈጠራና የሂሳብ ስራዎች ውድድር እና ኤግዚቢሽን በአገና ከተማ ዛሬ ተካሂዷል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ በዚህ…

Continue reading

በሕዝብ ተሳትፎ የሚሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች በመንግስት ለሚሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የቀቤና ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ፅ/ቤት አስታወቀ።

በወረዳው በ2014 ዓ.ም በሕዝብ ተሳትፎ ብቻ 30 ኪ.ሜ የሚሸፍን የቀበሌ ውስጥ ለውስጥ መንገድ መሰራቱንና ለዚህም ከህዝቡ 10 ሚሊየን ብር ያህል ተሰብስቦ ሥራ ላይ ውሏል ያሉት የቀቤና ወረዳ የመንገድ ትራንስፖርት ፅ/ቤት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ሙስሊም ኤይድ USA የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ17 ሚሊየን ብር ወጪ የተለያዩ የህክምና ቁሳቁሶችን ለወረዳው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒል ሙስሊም ኤይድ USA የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አስተባባሪነት 17 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ዛሬ ለሆስፒታሉ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች 1443ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በድምቀት ተከበረ።

ህዝበ ሙስሊሙ 1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ሲያከብር የተቸገሩን በመርዳትና የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ መሆን እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ። የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕረለዝዳንት ሃጅ አብድልከሪም መህ በድረዲን…

Continue reading