ባለፈው አንድ ወር 5 ሺህ 96 ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር መቻሉና ከ36 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማስመለሱም የጉራጌ ዞን የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራዞች ልማት መምሪያ አስታወቀ ።

ባለፉት አመታት ሼድ ወስደዉ ተጠቅመዉ በወቅቱ ካልተመለሱ 208 ሼዶች መካከል እስካሁን በአመቱ 72 ሼዶች ማስመለስ መቻሉም መምሪያው ጠቁመዋል ። የጉራጌ ዞን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በቅርቡ በከተሞች ከህዝብ ጋር በተደረጉ…

Continue reading

በትራንስፖርት ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

በዞን በሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች አዲስ የወጣዉ የታሪፍ ማሻሻያ ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰቡን የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተጠቁሟል። የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ እንዳሉት መንግስት…

Continue reading

የደቡብ ክልል የብልጽግና አመራሮች በጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ በሞዴል አርሶ አደሮች የለሙ የአቮካዶ ፍራፍሬ ማሳዎች ሌሎች የግብርና ስራዎች እየጎበኙ ይገኛሉ።

ለ4 ተከታታይ ቀናት በክላስተር የሚሰጠው የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የአመራሮች ስልጠና በቡታጅራ ከተማ እየተሰጠ እንደሆነ ይታወሳል። በመሆኑም ከዚህ ስልጠና ጎን ለጎን የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ…

Continue reading

ዓርባን ዋሻ በወፍ በረር

በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ከሚገኙ ተፈጥሯዊ ከሆነ የቱሪስት መስህቦች ውስጥ የዓርባን ዋሻ አንዱ ነው። እድሜ ጠገብ ደኖች፣ ዋሻዎች፣የሀይማኖት ተቋማት፣ ፍልውሃና ፏፏቴዎች በወረዳችን የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች ሲሆን ለዛሬ በወረዳው…

Continue reading

ከሬብ የተፈጥሮ ደንን ይተዋወቁ !!

በምሁር አክሊል ወረዳ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉ ሲሆን ከነዚህም ከተፈጥሮ መስህቦች አንዱ የከሬብ ደን ነው። የተፈጥሮ ሀብቶች የአየር ንብረት ሚዛን ፣ብዝሃ ህይወትና ስነምህዳርን ከመጠበቅ አንፃር ፋይዳቸው የጎላ ነው፡፡ የተፈጥሮ መስህቦች…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ዛራ ቀበሌ በግንባታ ላይ የነበረው የጎንደራ ዘመናዊ መስኖ ፕሮጀክት ተጠናቆ ርክክብ ተፈፀመ፡፡

ግንባታውን ከገነባው መስፍን አስረስ የውሃ ስራና አጠቃላይ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጭ ጋር ርክክቡን የፈፀሙት የጌታ ወረዳ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሚፍታ ሸሪፍ እንደገለፁት ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ የፈጀው 3 ሚሊየን 692…

Continue reading