የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻልና ህዝቡ በየደረጃው የሚያነሳቸው የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት በትኩረት እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በባለፈዉ አንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ከመንግስት የስራ ሰዓት አከባበር፣ ስታንዳርድን ተከትሎ ተግባራትን መፈፀምና በህገ-ወጥ ቅጥር፣ ዝውውርና በደረጃ እድገት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች ለመቅረፍ በተሰራዉ ስራ ለዉጥ እየተመዘገበ እንደሆነም መምሪያው ገልፀዋል ።… Continue reading
አሰራራቸውን በማጠናከርና በማሻሻል በዘርፉ የሚፈለገዉ ውጤት እንዲመጣ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ህብረት ስራ ልማት ጽ/ቤት እና ዩኒየኖች በወቅታዊ የኑሮ ውድነትና ተገቢነት በሌለዉ የዋጋ ጭማሪ ዙሪያ የምክክር እና የተግባር አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄደዋል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን… Continue reading
የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላችንን በማጎልበት በዞኑ የተጀመሩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አሳሰቡ። የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የስራ ኃላፊዎችና የዞኑ አስተዳዳሪና ሌሎች አመራሮች በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ የአረጋዊያን ቤት ግንባታ አስጀመሩ። በበጋ በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራ በመንግስትና በህብረተሰቡ ይወጣ የነበረውን ከ1መቶ 39 ሚሊዮን ብር… Continue reading
ባለፉት 30 ቀናት ከ1 መቶ 40 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ። መምሪያዉ በ90 ቀናት ዉስጥ 435 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ ለማሳካት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ እንደሆነም ተመልክቷል። ህብረተሰቡ በተለያዩ አካባቢዎች የሚያነሳቸዉን የልማትና የመልካም አስተዳድር ችግሮች ለመቅረፍ ግብር በወቅቱ መሰብሰብና… Continue reading
ከ8 መቶ በላይ ወጣቶች የስራ እድል መፍጠር መቻሉ በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ የደስታ ጋርመንትና ቴክስታይል ፋክተሪ ገለፀ። ፉክተሪ በጋርመንትና ቴክስታይል ዘርፍ በሀገራችን ካሉ ኢንድስትሪዎች ቀዳሚ ሆኖ እንዲገኝ በትጋት ይሰራል ተባለ። ድርጅቱ እያከናወነ ያለው የስራ እንቅስቃሴ በቡታጀራ ከተማ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የክልልና የተለያዩ ዞኖች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በትላንትናው… Continue reading
በጉራጌ ዞን የታየው የአቮካዶ ምርት ውጤት በሌሎች አካባቢዎችም አስፍቶ መስራት እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ። የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነትን ለማረጋገጥ በፍራፍሬ ምርቶች ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አርተዳደር አስታወቀ። በቡታጅራ ማዕከል ሲሰለጥኑ የነበሩት የብልጽግና ፓርቲ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በሞዴል አርሶ አደሮች እየለሙ… Continue reading