የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ውኃ መስኖና ማዕድን ቢሮ አስታወቀ።

የክልሉ መንግስት በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ከ 41 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚያስገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖረ። የክልሉ ውኃ መስኖና ማዕድን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ…

Continue reading

የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች አቅም መጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ።

የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከክልሉ አመራር አካዳሚ ጋር በመተባበር ሁለተኛውን ዙር የአመራሮች ስልጠና “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ ለአዲስ አገራዊ እመርታ!’” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ መሰጠት ተጀምሯል። የክልሉ ብልጽግና…

Continue reading

ትክክለኛና ወቅታዊ የሶሺዮ አኮኖሚ መረጃ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል በዜጎች መካከል እንዲኖር ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ ገለፀ ።

መምሪያው ለ2015 በጀት ዓመት የሀብት ክፍፍል ግብዓት የሚሆን የሶሺዮ ኢኮኖሚ አመልካች መረጃዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ የምክክር መድረክ አካሂዷል ። የጉራጌ ዞን ፕላን ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ከበደ ኃይሌ…

Continue reading

በበልግ እርሻ ልማት በ5ቱ ዋና ዋና ሰብሎች 3ሺህ 927 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት ገለፀ።

ምንም እንኳ የዝናብ እጥረት ቢከሰትም በማሳቸው ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ በአግባቡ በመስራታቸው የከፋ ጉዳት እንዳያመጣ እንደጠቀማቸው ያነጋገርናቸው አንዳንዳ አርሶአደሮች ተናግረዋል ። የእዣ ወረዳው የግብርና ልማት ፅ/ቤት ም/ሀላፊና የእርሻ ዘርፍ አስተባባሪ…

Continue reading

ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ለመደገፍ የሁሉም እገዛ እንደሚያስፈልግ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ወጣቶችና ስፓርት ጽ/ቤት ገለጸ።

ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንና አቅመ ደካሞች ለመደገፍ ባለሀብቱን ጨምሮ የሁሉም እገዛ እስፈላጊ መሆኑን ተገልጿል፡፡ በዛሬው ዕለት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመተባበር በወረዳው ሁረድ ቀበሌ ከ5 ህፃናት ልጆቻቸውና በህመም…

Continue reading

ግንቦት 16/2014 ዓ.ም ኬርኦድ የልማትና ስፓርት ማህበር ዘንድሮ ለሁለተኛ ዙር “ለኢትዮጵያ ሰላም እንሮጣለን” በሚል መሪ ቃል የሚያካሄደው የጎዳና ላይ ሩጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ዘንድሮ…

Continue reading