መንትዬዎች በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተመሳሳይ ዉጤት አመጡ።

ተማሪ ሚጣ ሞሳ እና ሀና ሞሳ መንትዬዎች ናቸዉ። ሁለቱም መንትዬዎች የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ባዘጋጀው ዞን አቀፍ የጥያቄና መልስ ውድድር መድረክ ተሞክሮዋቸው ለተማሪዎች እንዲያካፍሉ ጥሪ ከተደረገላቸው ተማሪዎች መሀከል ተገኝተው ነበር።…

Continue reading

የዞኑ መረጃ ወቅታዊና ጥራት ያለው እንዲሁም በሶፍት ዌር የታገዘ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በዴቭ ኢንፎ፣በጂአይኤስ እንዲሁም በመረጃ አያያዝና አተገባበር ዙሪያ ከወረዳ፣ ከከተማ አስተዳደሮችና ከመምሪያ ለተውጣጡ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። የጉራጌ ዞን…

Continue reading

በተማሪዎች መካከል የሚደረጉ የጥያቄና መልስ ዉድድር ጤናማ የፉክክር መንፈስ በመፍጠር የተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻል አይነተኛ ሚና እንዳለዉ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

በተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ፍክክር የታየበት ዞናዊ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ዉድድር በወልቂጤ ከተማ ዛሬ ተካሄዷል። ዞን አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ዉድድሩን ያስጀመሩት ጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንዳሉት…

Continue reading

የሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ተሳታፊነት ለማረጋገጥ የዞን ምክር ቤት ሴት ተመራጮች የኮከስ አባላት አቅም ማጎልበት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ምክርቤት አስታወቀ።

ምክር ቤቱ ከዞኑ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ጋር በመቀናጀት በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ለኮከስ አባላት ሰጥተዋል ። የዞኑ ሴት የምክርቤት ተመራጮች ኮከስ የዘጠኝ ወራት እቅድ…

Continue reading

አርሶ አደሩ ያመለጡትን እድሎች ለማካካስ ትኩረቱ ግብርናው ዘርፍ ላይ ካደረገ በአጭር ጊዜ መለወጥ እንደሚችል በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ የደቦና ባቲ ቀበሌ ሞዴል አርሶ አደር ሙህዲን መኩሪያ ተናገረ፡፡

አርሶ አደሩ በአሳ ማስገር ስራ ተሰማርቶ መስራት ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ተመልክቻለሁ ብሏል፡፡ አርሶ አደር የሀገሪቱን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ በመደገፍ ላይ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ሰዎች ለምግብነት ከሚጠቀሙት ጀምሮ እስከ…

Continue reading

ሁለተኛው ዙር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ3 መቶ ሺህ በላይ ህፃናት እንደሚሰጥ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው በሁለተኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ለወረዳና ከተማ አስተዳደር ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ስልጠና መስጠቱንም ተመልክቷል። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ አማን ስልጠናውን ባስጀመሩበት ወቅት…

Continue reading