በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ህዝበ ክርስቲያን የስቅለት በአል በፀሎትና በስግደት ስነስርአት አክብረዋል። ምዕመኑ ትክክለኛ ያልሆኑ አስተሳሰቦችን በማስወገድ በአሉ በአንድነትና በመደጋገፍ ሊያከብር እንደሚገባም ተመላክቷል። በወልቂጤ ከተማ በደብረሲና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን የስቅለት በአል ሲያከብሩ ካነጋገርናቸው ምእመናን መካከል ወ/ሮ መሪ ነዳና አቶ ፀጋ አሰፋ ይገኙበታል።… Continue reading
የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አበራ ወንድሙ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የፋሲካ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት አስተላለፋ!! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ያሉት ምክትል አስተዳዳሪው፤የፋሲካ በአል በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩና ኢትዮጵያዊ ውበታችንን፣ ባህላችንንና አንድነታችንን ጎላ አድርጎ ከሚያሳዩ በዓሎቻችን ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የዘንድሮ የፋሲካ… Continue reading
የአብሮነት የመቻቻልና የመረዳዳት እሴቶቻችን በማጎልበት አንድነታችን ማጠናከር ይኖርብናል ሲሉ በወልቂጤ ከተማ የሚኖሩ የእስልምና እምነት ተከታዮች ገለጹ። በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ’ የመጀመሪያው ጎዳና ላይ ኢፍጣር ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት አንዱ ረማዳን ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ለሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ፈጣሪ ይሰጣቸው ዘንድ ዱዓ… Continue reading
የመንግስት ተቋማት ወጥ የሆነ የአሰራር ስርአትን በመዘርጋት የአገልግሎት አሰጣጡ በማሻሻል ወቅቱን የሚመጥን ስራ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው ለወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኃላፊዎችና ለማኔጅመንት አባላት በህዝብ ክንፍ ልየታ፣ በሰው ሃብት ሶስትዮሽ አሰራር ስርዓት፣ በእውቅናና ሽልማት መመሪያ፣ በኢንስፔክሽን ማኑዋልና በአጫጭር ስልጠና አዘገጃጀት ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል።… Continue reading
የሃገርን ሉአላዊነት ለማስከበር ከመከላከያ ሰራዊት ለተቀላቀሉ ለ36 የዘማች ቤተሰቦች እና ለ166 የቤተሰብ አባላት የተለያዩ ድጋፍ መደረጉን በጉራጌ ዞን የእነሞርና ኤነር ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። የሃገርን ሉአላዊነት ለማስከበር ከመከላከያ ሰራዊት ለተቀላቀሉ ለ36 የዘማች ቤተሰቦች እና ለ166 የቤተሰብ አባላት የፍርኖ ዱቄት፣የዘይትና የማፍጠርያ የቴምር ድጋፍ መደረጉ ተጠቁመዋል። የእነሞርና ኤነር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያዕቆብ ግርማ በድጋፉ ወቅት… Continue reading
በጉራጌ ዞን በ2014 የበልግ ወቅት ከ82 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በጌታ ወረዳ በበጋ ወቅት የለሙ የመደበኛ መስኖ፣የበጋ መስኖ ስንዴና የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ እንዲሁም የመኖ ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በመስክ ምልከታ… Continue reading