የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ለማሳደግ ስራ አጥ ወጣቶችን አደራጅቶ በኢኮኖሚው ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ አስታወቀ

መምሪያው የ2014 ዓ.ም የ8 ወር እቅድ አፈጻጸም የምክክር መድረክ ዛሬ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ አመርጋ እንደገለጹት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ለማሳደግ ስራ…

Continue reading

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት…

Continue reading

የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር በማሻሻል በእውቀትና በክህሎት የዳበረ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ ፡፡

የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የሚረዳ የምክክር መድረክ በጉራጌ ዞን በምሁር አክሊል ወረዳ በሐዋሪያት ከተማ የዞንና የወረዳው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ በምክክር…

Continue reading

ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ይበልጥ ለማዘመንና የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2014 በጀት አመት የአንደኛ ግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማና የቀጣይ እቅድ ላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የምክክር መድረክ በአገና ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ…

Continue reading

ከ48 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በበጋ መስኖ ስንዴና በመደበኛ መስኖ መልማቱ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አዘጅነት ለ2 ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው ዞን አቀፍ የበጋ የመስኖ ስንዴና መደበኛ የመስኖ ልማት ስራ የመስክ ጉብኝት በማረቆ፣ በምስራቅ መስቃንና በደቡብ ሶዶ ወረዳዎች በማካሄድ ተጠናቋል። የጉራጌ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የተጀመረው ሳምንታዊ የቅዳሜ ገበያ ሰውሰራሽ የመሰረታዊ ፍጆታ እና የግብርና ምርቶች አቅርቦት እጥረት ችግር ለመቅረፍ እንደሚያግዝ አንዳድ ሸማቾች ተናገሩ ።

ህገወጥ የንግድ ስርዓት ለመከላከል ህብረተሰቡ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን መስራት እንደሚጠበቅ የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ። በምርት እድገትና በኢኮኖሚ የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ ቀልጣፋና ዘመናዊ እንዲሁም ሁሉንም በየደረጃው…

Continue reading