ከ112 ሚሊየን ብር በላይ በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለፀ።

የጉራጌ ዞን የበጎ ፍቃድ አገልግሎት አብይ ኮሚቴ የበጋው ወራት የበጎ ፈቃድ ስራዎች አፈፃፀም ዛሬ ገምግመዋል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪና የበጎፈቃድ አገልግሎት አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል እንደገለፁት የበጎ…

Continue reading

ከጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ የተሰጠ መግለጫ

የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ ኢኮኖሚው የሚያመነጨው ገቢ በመሰብሰብ የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች እንዲመለሱ እየሰራ ይገኛል። የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አለማወቅ ከተጠያቂነት ስለማያድን በዞኑ ውስጥ ያሉ ግብር ከፋዮች በታክስ አዋጆችና ተያያዥ…

Continue reading

መጋቢት 10/ 2014 ዓ.ም የትምህርት ባለድርሻ አካላቶች ተቀናጅተዉ በመስራት የተማሪዎች ዉጤት እንዲሻሻልና በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ አጽእኖት ሰጥተዉ መስራት እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳሰበ። በእዣ ወረዳ የሚገኙ መምህራን ፣ሱፐር…

Continue reading

በበጋ የመስኖ ስንዴና በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የተገኙ ውጤቶች የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለፁ።

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ያለበት ደረጃ በደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር በክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ በክልሉ ከሚገኙ ዞናኖችና ልዩ ወረዳ ከፍተኛ…

Continue reading

በእዉቀት የዳበረና የተሻለ አንባቢ ትዉልድ ለመፍጠር በወጣት ማዕከላት ደረጃቸው የጠበቁ ቤተመፅሀፍቶች ማደራጀት እንደሚገባ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

ዩኒቨርሲቲዉ ከ4 መቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ በዞኑ ለሚገኙ ለወጣት ማዕከላትና ለተማሪዎች የሚዉሉ ከ3 መቶ በላይ የተለያዩ ወቅታዊና አጋዥ መጽሀፍቶች ለዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስረክቧል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት…

Continue reading

#ትንሽ ስለ ከሬብ የተፈጥሮ ደን

በምሁር አክሊል ወረዳ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉ ሲሆን ከነዚህም ከተፈጥሮ መስህቦች አንዱ የከሬብ ደን ነው። የተፈጥሮ ሀብቶች የአየር ንብረት ሚዛን ፣ብዝሃ ህይወትና ስነምህዳርን ከመጠበቅ አንፃር ፋይዳቸው የጎላ ነው፡፡ የተፈጥሮ መስህቦች…

Continue reading