በጉራጌ ዞን ከዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በሀገርና በአለም አቀፍ ደረጃ ሊሳተፊ የሚችሉ ብቁና ተወዳዳሪ አትሌቶቾን ለማፍራት እየተሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር፣ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እና የዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በጋራ በመሆን 5መቶ ሺ ብር ግምት ያለው የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶች ሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በዛሬው እለት በአረቅጥ ከተማ ለአትሌቶቹ አስረክቧል።…

Continue reading

አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ካፒታሉን ከማሳደግ ባሻገር የኑሮን ውድነት ለማረጋጋት እየሰራ ያለውን ተሞክሮ ቀምሮ ለማስፋት እንደሚሰሩ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የድሬዳዋ ከተማና ህብረት ስራ ኤጀንሲ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን ከአድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የልምድ ልውውጥ አደረጉ፡፡ በልምድ ልውውጡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማልና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር…

Continue reading

መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን በመደበቅ በተጋነነ ዋጋ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት የመረጃ ጥናትና ክትትል በማድረግ ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፣ ከፌዴራል፣ ከአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ፖሊስ እንዲሁም ሌሎች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ባካሄደው የተቀናጀ ዘመቻ መሠረታዊ የፍጆታ ምርቶችን በመደበቅ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ የዘቢሞላ ሐድራ መውሊድ ለ112ኛ ጊዜ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የዘቢሞላ ሀድራ ድንቁርናን እና መሐይምነት በማስወገድ እውቀትን በማስፋፋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተጠቁሟል፡፡ የዘቢሞላ አስተዳዳሪ ሼህ መሀመድ አሚን ሼህ በድረዲን ሀድራው ከመቶ አመታት በላይ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሐይማኖታዊ አገልግሎት በመስጠት በርካታ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠርና አምበሊ ቀበሌዎች በእሳት አደጋ ቤት ንብታቸው የወደመባቸው ዜጎች የዞኑና የወረዳው ከፍተኛ አመራሮች ያሉበት ሁኔታ ጎበኙ ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በ26 ቤቶች ላይ በደረሰው እሳት አደጋ 30 ሚሊየን 818 ሺህ ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ በወረዳው ግብርና ልማት ፅ/ቤት የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት አስተባባሪ አቶ እንዳልካቸው…

Continue reading

የሀገራችንን ሉኣላዊነት ለማስከበር ሁሉም የክልሉ ህዝቦች አኩሪ ተግባር ፈጽመዋል- የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ

የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እየተካሄደ በሚገኘው የክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ባቀረቡት የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርትየሀገራችንን ሉኣላዊነት ለማስከበር ሁሉም የክልሉ ህዝቦች አኩሪ ተግባር መፈጸማቸውን አስታውቀዋል ። የክልሉ…

Continue reading