ዜጎች የሚጠይቁትን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ወቅቱን የሚመጥን የአገልግሎት ስርአት በመዘርጋት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርሺስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው በዞኑ ለሚገኙ ለቀበሌ ስራ አስኪያጆች የሪፎርምና የመልካም አስተዳደር ባለሙያዎች በሴክተር ተኮር ሪፎርም አተገባበር፣ በመሰረታዊ ስራ አመራር፣ በስነ-ምግባርና በመልካም አስተዳደር እቅድ አስተቃቀድ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ተሰጥቷል። የጉራጌ… Continue reading
በየደረጃው በሚገኙ ምክር ቤቶች የተወከሉ ህዝብ ተወካዮች የክትትልና ቁጥጥር ስራቸው በማጠናከር የህዝብ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ሊያረጋግጡ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ምክርቤት ገለፀ። በዞኑ በ2013 ዓመተ ምህረት በተካሄደው 6ኛ ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ለህዝብ ተወካዮችና የክልል ምክርቤቶች ተወክለው የገቡ የህዝብ እንደራሴዎች በየደረጃው ከወከላቸው ህዝብ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው ዛሬ ከህዝብ በተነሱ ጥያቄዎች ከዞኑ አስፈፃሚ… Continue reading
በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ1ሺህ 8 መቶ 45 ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ እንደሚገኝ የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። በእዣ ወረዳ በአጓይተረህ ቀበሌ ወጣቶች ተደራጅተው በ13 ሄክታር መሬት ያለሙት የበጋ መስኖ ስንዴ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተጎብኝቷል። በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ በጉብኙቱ ወቅት እንደገለፁት… Continue reading
ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው መሰረታዊ የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ዕቅድ አቅዶ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ አስታወቀ። የዞኑ የአስር አመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በውይይቱ ተገኝተው እንደተናገሩት በዞኑ የታቀደውን የአስር ዓመት የልማት ዕቅድ… Continue reading
በ2014 ዓመተ ምህረት በልግ ወቅት ከ82 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች እንደሚለማ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው የ2014 የበልግ፣የፍራፍሬና የመኖ ልማት የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ዛሬ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንዳሉት አመራሩ፣ባለሙያውና አርሶ አደሩ በመደበኛ መስኖና በበጋ የመስኖ ስንዴ ተግባር… Continue reading
በዞኑ ምክርቤት የጸደቀው በክልል የመደራጀት ጥያቄ እና ሌሎችም የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮች መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች ጠየቁ። ህዝቡ በየደረጃው የሚያነሳቸው የአደረጃጀትና ሌሎችም የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮች ብልፅግና ፓርቲ በጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ደረጃ በደረጃ ህዝቡ በማወያየትና በማሳተፍ እንደሚፈቱም ተገልፀዋል። መንግስት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ… Continue reading