በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የአርሶ አደሮች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ተግባር ከመሆኑም በሻገር ከውጭ የሚገባውን እርዳታ ማስቀረት እንደሚችል የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳደር ገለጸ ።

በበጋ መስኖ ስንዴ እና በመደበኛ መስኖ 3 ሺህ 5 መቶ 97 ሄክታር መሬት መልማቱም ተግልጿል። የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙራድ ከድር በመስክ ጉብኝቱ ላይ እንዳሉት የውኃ አማራጮችን በማስፋትና የማህበረሰቡን…

Continue reading

የጉራጌ ብሄር ባህላዊ ዕሴት በመጠበቅና በልማት በማስተሳሰር አንድነቱን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ።

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ የብሔሩ ተወላጆች በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የጉልባማ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መሀመድ ጀማል ጉባኤው በንግግር ሲከፍቱ እንደገለጹት የልማት ማህበሩ…

Continue reading

በዞኑ አሁን ያለዉን አንጻራዊ ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁሉም አካል በቅንጅት መስራት እንደሚገባው የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ።

በዞኑ የፀጥታ ጉዳዮች፣ የህግ ማስከበርና የሰላም ግንባታ ሥራዎች የመጀመሪያዉ ግማሽ አመት የአፈፃፀም ሪፖርት የዞኑ የጸጥታ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት ግምገማና ምክክር በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የዞኑ የጸጥታ ምክር ቤት የዞኑ ከፍተኛ…

Continue reading

በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የዞኑ የአርሶ አደሮች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እያስቻላቸው መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የመስክ ጉብኝት ተደረገ። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንዳሉት አርሶ አደሩ የግብርና ባለሙያና አመራሩ…

Continue reading

ወጣቱ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ለይቶ በማደራጀት ፈትሀዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ኢንተርፕራይዞች ምርታቸው የሚያስተዋውቁበትና የሚሸጡበት ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ባዛርና ኢግዚቢሽን በወልቂጤ ከተማ በይፉ ተከፈተ። የጉራጌ ዞን ስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ የስራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ባለድርሻ…

Continue reading