በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በፈረጀቴ ጎጥ ውስጥ በእሳት አደጋ ቤት ንብረታቸው ለወደመባቸው 42 አባወራዎች ከዞኑ ማህብረሰብ የተሰበሰቡ ቁሳቁሶች የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ከጉራጌ ዞን አስተዳዳር ጋር በመሆን አስረከበ።

የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ መሰረት አመርጋ የደረሰው ጉዳት እጅግ አሳዛኝና ልብ የሚሰብር አደጋ ሲሆን በአደጋው ለብዙ አመታት ለፍተው በከፍተኛ በጀት የገነቡት ቤትና በዙሪያው የሚገኙ ሰብሎችም ጭምር…

Continue reading

የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች የማህበረሰቡ ችግር ፈቺ የሆኑ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎች በመፍጠርና በመቅዳት እያደረጉት ጥረት አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ።

ለ4 ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ ሲካሄድ የነበረው ባዛርና ኢግዚቢሽን በዛሬ እለት ተጠናቀቀ። የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈቱ አብዶ እንደገለጹት የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በባዛርና ኤግዚቢሽን ለማህበረሰቡ ችግር የሚፈቱ…

Continue reading

በየአካባቢዉ ሰላም ለማስጠበቅ እየተሰራ ያለዉን በጎ ጅምር ቀጣይነት እንዲኖረዉ ለማድረግ የሚሊሻ ሰራዊት አደረጃጀት የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ጽህፈት ቤቱ የ9 ወር እቅድ አፈጻጸምና በተለያዩ መመሪያዎች ላይ ግንዛቤ የማስጨበጫ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄዷል። የሚሊሻ ሀይል በጥራትና በብቃት በማደራጀት በህብረተሰቡ ተሳትፎ በመመልመል፣አሰልጥኖና አደራጅቶ በማሰማራት በዞኑ በዘላቂነት ሰላምን ለማረጋገጥ በትኩረት…

Continue reading

በግል ክሊኒኮችና መደብሮች በህገወጥ መንገድ የገቡ መድሀኒቶች እና በዞኑ ጤና መምሪያ ለረጅም ጊዜ የቆዩ የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች ማስወገዱን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

የተወገዱ መድሀኒቶች ዋጋ 35 ሺህ 161 ብር እንደሆነም ተገልጿል ። ሁሉም የመድሀኒት አይነቶች በሁሉም መድሃኒት መደብሮች እንዲገኙ አይፈቀድም። መደብሮቹ በሚሰጣቸው ደረጃ እና ባላቸው የሰው ሀይል አቅም ይወሰናል። ይሁን እንጂ በጉራጌ…

Continue reading

የህግ ታራሚዎች በእውቀትና በጥሩ ስነ ምግባር ታንፀው እንዲወጡ ለማድረግ የትምህርትና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለፀ ።

በበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ ወጣቶች ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ የልማት ስራዎች እያከናወኑ መሆኑም ተጠቁሟል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱ ድንቁ በወልቂጤ ከተማ ማረሚያ ተቋም ለሚገኙ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በፈረጀቴ ጎጥ 42 ቤቶች ላይ ከፍተኛ የእሳት አደጋ መድረሱ የወረዳው የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ገለፀ።

በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ በሌንጫ ቀበሌ በፈረጀቴ ጎጥ ልዩ ስሙ ሀጅ አጂቦ መንደር ውስጥ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በመንደሩ የነበሩ 42 ቤቶችን ከነሙሉ ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ተገልፆል። በአደጋው ሰለባ የሆኑ…

Continue reading