በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ከመንግስት በተመቻቸላቸው ብድር ወስደው በከተማ ስራ እድል ፈጠራ የተሰማሩ ወጣቶች በኑሯቸው ላይ ለውጥ ማምጣት መቻላቸውን ገለጹ፡፡

በወረዳው ከ89 በላይ ማህበራት በከተማ ስራ እድል ፈጠራ ዘርፍ ተደራጅተው ወደ ስራ መግባታቸውን የወረዳው ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ካነጋገርናቸው በማህበር ተደራጅተው እየሰሩ ከሚገኙ…

Continue reading

ባለፉት አመታት በተከናወኑ የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ከማሳደጉ ባሻገር በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ተጨባጭ ለውጥ መምጣቱን የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ ።

ዞናዊ የ2014 ዓመተ ምህረት የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ በጌታ ወረዳ በቋንጤ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል። በተፋሰስ እወጃዉ ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊና የግብርና ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አክሊሉ ካሳ…

Continue reading

ወጣቱ ማህበረሰብ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ እና በፖለቲካው ዘርፎች ንቁ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆን ሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች ኃላፊነት ውስደው መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

መምሪያው የወጣቶች የማካተት መመሪያ ወይም ጋይድ ላይን ከየሴክተር መስሪያ ቤቶች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በዛሬው እለት በወልቂጤ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ም/ኃላፊና የወጣቶች ዘርፍ ዋና ኃላፊ አቶ አብዶ…

Continue reading