የግጭት በር ሲዘጋ የሰላም በር ተከፈተ!!

ባህል የአንድ ማህበረሰብ አኗኗር፣ አመጋገብ፣ አለባበስ፣ አጊያጌጥ፣ ሰርግ፣ ሀዘን… ወዘተ ሰብስቦ የያዘ ሀብቱ ነው ። የቀደሙቱ አበው ይህንኑ ተፈጥሮ የገለጠችላቸው ሀብት በክፉና ደግ ጊዜያት መጠቀም ይችሉ ዘንድ በዘርፍ ዘርፍ ሰንደው…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ ቱባ ባህላዊ እሴቶችን ተጠብቀው እንዲቆዪና እንዲለሙ ማድረግ ለሀገሪቷና ለዞኑ ኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ በመሆኑ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን የሀገር በቀል እውቀቶችንና ባህል ልማት በጥናትና ምርምር በመለየት ጥቅም ላይ እንዲውሉ በትኩረት እንደሚሰራ ገለፀ። በጉራጌ ዞን አንትሮሽት ወይም የእናቶች የምስጋና ቀን በዓል “እናቶችን ማክበር…

Continue reading

የትምህርት ጥራት የበለጠ ለማሻሻልና ወቅቱን የሚመጥን ተግባር ለማከናወን ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምርያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2014 ትምህርት ዘመን በወረዳና ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተደረገው የመጀመሪያ ዙር መደበኛ ሱፐርቪዥን ሪፖርት ማጠቃለያ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አቶ አስከብር ወልዴ እንዳሉት የትምህርት…

Continue reading

የእናቶችና ህፃናት ጤና ለማጎልበት የሚሰሩ ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።

የመምሪያው የ2014 የግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም በወልቂጤ ከተማ ተገመገመ። የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ሀላፊ አቶ ሸምሱ አማን በግምገማ መድረኩ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በወሊድ ወቅት በሚከሰተው የደም መፍሰስ ምክንያት ለህልፈት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች በተመረጡ ወረዳዎችና ከተሞች የመጀመሪያው ግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም የመስክ ምልከታ ግምገማ አካሄዱ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የሶስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴዎች በተመረጡ ወረዳዎች፣ከተሞችና ቀበሌዎች የመጀመሪያው ግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀም የመስክ ምልከታ የተለያዩ ተቋማት አስፈፃሚዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ገምግመዋል። መድረኩን የመሩት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትውጤታማ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የምሁር አክሊል ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

ከውጭ የሚገባው ስንዴ ለማስቀረት እንደ ሃገር የበጋ መስኖ ስንዴ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የገለጹት የምሁር አክሊል ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ፈቀደ ክብሩ በወረዳው ካሉ ቀበሌዎች የተሻለ የውሃ አማራጭ ያላቸው…

Continue reading