የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር በሁለተኛው የከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገብ የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበረከተለት።

በሁለተኛው የከተሞች መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ 15 ከተሞች የደረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሽከርካሪ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር በፌደራል ደረጃ የተሻለ አፈፃፀም ካስመዘገቡ ከተሞች አንዱ በመሆኑ ሽልማቱ የተበረከተለት…

Continue reading

የበጋ መስኖ ስንዴ ለማምረት የተደረገው እርብርብ ውጤታማ መሆኑ በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ግብርና ልማት ፅ/ቤት ገለፀ።

የወረዳው መንግሥትና ሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች ባደረጉት ድጋፍ የተሻለ ምርት ለመሰብሰብ መቃረባቸውን የመስኖ ተጠቃሚ የሆኑ የአቡኮና ጊቤ ቀበሌ አንዳንድ አርሶ አደሮች ገልጸዋል። የወረዳው ምክትል አስዳዳሪና የግብርና ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ዘመተ አይፎክሩ…

Continue reading

የአብሬት መውሊድ በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ በታሪካዊና ጥንታዊ በአብሬ መስጅድ በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከበረ።

በአብሬት ታሪካዊ መስጅድ የሚገኙ ቅርሶች በተገቢዉ በመጠበቅ ለቱሪስት መስህብት ምቹ በማድረግ ለቀጣይ ትዉልድ ለማስተላፍ በቅርስነት መመዝገብ እንዳለበት ተገልጿል ።በበዓሉ የተገኙት የአዲስ አበባ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሀጂ…

Continue reading

የካቲት 05/2014 ዓ.ም መንግስት የህግ የበላይነት በማስከበር የአካባቢያቸውን ሰላምና ጸጥታ ማስፈን እንደሚጠበቅበት የቆሴ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጠየቁ። በቆሴ ከተማና ዙሪያው የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከጉራጌ እና ከሀዲያ ዞን…

Continue reading

የብልጽግና ፓርቲ አመራርና አባላት ህዝቡ የጣለባቸው ኃላፊነትና ተግባር በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ገለፀ ።

የብልጽግና ፓርቲ አመራርና አባላት ህዝቡ የጣለባቸው ኃላፊነትና ተግባር በአግባቡ በመወጣት የህዝቡን ሠላም፣ ደህንነት፣ ልማትና እድገት ማፋጠን አለባቸው ተባለ። ፓርቲው በባለፉት 4 ተከታታይ ቀናት በአመራርና አባላት ግንባታና ማጥራት እንዲሁም በቀጣይ ተልዕኮዎች…

Continue reading

በ2014 ዓመተ ምህረት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ866 ሚሊዮን 7 መቶ ሺህ ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የጉራጌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

የዞኑ ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማሳደግ ህብረተሰቡ የሚጠይቃቸው የልማት ስራዎች ማፋጠን እንደሚገባ የወልቂጤ ከተማ ያነጋገርናቸው የንግዱ ማህበረሰብ ገለጹ፡፡ በጉራጌ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የልማት እቅድ ዝግጅት አፈፃፀም ክትትልና…

Continue reading