የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት ስራ ውጤታማ መሆኑን በጉራጌ ዞን የቸሃ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

የወረዳው ድጋፍና ክትትል የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንዳስቻለ በበጋ መስኖ ተሰማርተው የሚያለሙ የወረዳው አርሶ አደሮች ተናገሩ ።የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለጹት እንደ ሀገር እየተስተዋለ ያለውን የምርት እጥረት ለመቅረፍ…

Continue reading

== ለጉራጌ ዞን አትሌቶች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ ==

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት በዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ ማሰልጠኛ ማዕከል በማስገባት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም ዘቢዳር አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ገብቶ መሰልጠን የምትፈልጉ በጉራጌ ዞን የምትገኙ አትሌቶች ቅዳሜ…

Continue reading

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትና በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥ ያስችላል ሲል የምስራቅ መስቃን ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት ገለፀ።

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የምግብ ዋስትናን በአጭር ጊዜ ለማረጋገጥና የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል እንደሚያስችል በጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት ገለፀ። የግብርና ፅ/ቤቱ ይህንን የገለፀው ከወረዳው ዋና አስተዳዳሪ ጋር በመሆን…

Continue reading

የኮቪድ 19 በሽታ በሀገሪቱ እያስከተለ ያለው ጫና እየጨመረ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ለሁለተኛ ጊዜ የሚሰጠው ክትባት ተከታትሎ መከተብ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።

የካቲት 9/2014 ዓ.ምየኮቪድ 19 በሽታ በሀገሪቱ እያስከተለ ያለው ጫና እየጨመረ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ለሁለተኛ ጊዜ የሚሰጠው ክትባት ተከታትሎ መከተብ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ። መምሪያው ከነገ ጀምሮ የሁለተኛ ዙር የኮቪድ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ስፖርት ልዑክ በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ከተማ ክልሉ ባዘጋጀው ልዩ ልዩ ስፖርታዊ ወድድሮች ላይ ተሳትፎ ከአጠቃላይ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች 3 ደረጃ በመውጣት የ15 ዋንጫዎችና የ81 የተለያዩ ሜዳሊያዎችና 15 ዋንጫዎች ተሸላሚ መሆን መቻሉን የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ገለጸ፡፡

በስፖርቱ ዘርፍ ዞኑን ብሎም ሀገሩን የሚያስጠሩ ጠንካራና ተፎካካሪ ስፖርተኞችን የማፍራት አቅም እንዳለው ተገልጿልም። የዞኑ ወጣቶችና ስፖረት መምሪያ ኃላፊ አቶ አወል ጅማቶ እንደገለጹት በጋሞ ዞን በአርባ ምንጭ ከተማ አስተናጋጅነት የደቡብ ክልል…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የሚገነባው ከማራኪ ካፌ እስከ ኤደን ገነት ያለውን የ1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ ግንባታ በዛፍራን ኮንስተሰራክሽን ስራ ተጀመረ!!

የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ እንዳለ ገብረመስቀል የአስፓልት ግንባታ ስራው ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት ከመሰረተ ልማት አውታሮች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘው መንገድ የማህበረሰቡ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ከመቆጣጠሩም ባለፈ ተጠቃሚነታቸውን ያጎለብታል። በዚህ ረገድ በወልቂጤ…

Continue reading