በቡታጅራ ከተማ የሚገኘው የግራር ቤት ተሃድሶ ሆስፒታል በጦርነቱ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት 1ሺ ክራንች ድጋፍ አደረገ ፡፡

የድርጅቱ ም/ዳይሬክተር እና የፕሮግራሙ አስተባባሪ አቶ ተሾመ ቱሉ ፣ ለጀግና የሰራዊት አባላቶች የበኩላቸውን በመወጣታቸው እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ በተመሳሳይ ዜና ነዋሪነታቸው በካሊፎርኒያ ቢኤርያ የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን 130ሺ ብር የሚገመት የሴቶች…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቆሴ ከተማና አካበቢዋ በተፈጠረው የሰላምና ፀጥታ ችግር የተጎዱ የከተማዋና አካባቢዋ ነዋሪዎች በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዴ ገለጹ።

በቆሴ ከተማና አካባቢዋ ተፈጥሮ የነበረው የጸጥታ ችግር በመፍታት የሰላምና አንድነት ኮንፈረንስ በጉራጌ ዞን በእኖር ኤነር ወረዳ በቆሴ ከተማ ተካሄደ። በሰላምና አንድነት ኮንፈረንስ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል ሰላምና…

Continue reading

የኪነ ጥበብ ዘርፉ በማልማትና በማሳደግ የዞኑ ብሔረሰብ እሴቶችን ይበልጥ ለማስተዋወቅ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የዞኑ ብሔረሰብ እምቅ ሀብቶችን ለማልማትና ማህበራዊ ጥቅም ላይ ለማዋል በኪነ ጥበብ ዘርፉ የተጀመሩ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለፀ። መምሪያው በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን…

Continue reading

የከተማ አስተዳደሩ ከጣጤሳ ጥልቅ ጉድጓድ ወደ ከተማው ለማድረስ ለሚዘረጋው የውሃ መስመር ከ31 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ዝርጋታውን ከሚያከናውነው ድርጅት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ!!

የወልቂጤ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አቶ እንዳለ ገብረመስቀል የውል ስምምነቱ በተፈራረሙበት ወቅት ተናግረዋል። ችግሩን ይቀርፋል ተብሎ ከተያዙ ዕቅዶች አንዱ ጣጤሳ…

Continue reading

የካቲት 12/2014 ዓ.ም ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ መጠናከር በሀገር ደረጃ ተፎካካሪ አትሌቶችን ለማፍራት እንደሚያስችል የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፓርት መምሪያ ገለጸ ። መምሪያው ከከተማና ከወረዳ የመጡ አትሌቶችን በአጭር፣በመካከለኛ እና…

Continue reading