በወልቂጤ ከተማ ከካምፕ እስከ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ድረስ ለሚገነባው የ3 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድ ስራ ተጀመረ!!

የከተማውን የውስጥ ለውስጥ መንገድ የማስፋት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉንም የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታዉቋል!! የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አንዳለ ገብረመስቀል እንዳሉት በከተማው የውስጥ ለውስጥ የመንገድ መሰረተ ልማት የማስፋት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።…

Continue reading

በእግር ኳስ ስፖርት በዳኝነት ሙያ ለተሰማሩ ሙያተኞች አቅማቸዉን በስልጠና በማሳደግ በዘርፉ የሚፈለገዉ ዉጤት እንዲመጣ በትኩረት እየሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

ለተከታታይ ሰባት ቀናቶች የሚቆይ የአንደኛ ደረጃ የእግር ኳስ የዳኝነት ስልጠና በወልቂጤ ከተማ ዛሬ መስጠት ተጀምሯል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ሃላፊ አቶ አወል ጅማቶ ስልጠናዉ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት ስፖርት የሚመራዉ…

Continue reading

ለ1 ወር ከ12 ቀናት የሚቆይና ከ3 መቶ 50 በላይ ስፓርተኞች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2014 ዓመተ ምህረት የወንዶች 1ኛ ሊግ 2ኛ ዙር የእግር ኳስ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀመረ።

ውድድሩ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከጉራጌ ዞንና ከወልቂጤ ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ጽ/ቤት የተውጣጡ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና እንግዶች ተገኝተው አስጀምረዋል የወልቂጤ ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፓርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ እፀገነት ፈቃዱ…

Continue reading

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጤናና ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ በርካታ የህክምና አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ ፡፡

በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ሲሆን ከዚህ ቀደም ህብረተሰቡ አገልግሎቱን ለማግኘት ያላስፈላጊ ወጪና እንግልት ይዳረግ እንደነበር የገለጹት የስራ ክፍሉ ኃላፊ ደ/ር መከተ ወንድወሰን ሆስፒታሉ ስራ ከጀመረ ወዲህ በርካታ ዜጎች…

Continue reading

በግማሽ አመቱ 36 ሺህ በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን በዞኑ መንግስት 13 ሚሊየን ብር ድጋፍ የማጤመ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ አስታወቀ።

ማህበራዊ ፍትህ፣ፍትሃዊ የሆነ የስራ ስምሪትና አገልግሎት ለማስፋፋት በትኩረት እየሰራ መሆኑ መምሪያ አስታውቋል። መምሪያዉ የወረዳና ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሀላፊዎች፣ባለሙያተኞችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የ2014 አመተ ምህረት የግማሽ…

Continue reading

የግብርና ባለሙያዎች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችና መልካም ተሞክሮዎችን ቀምረው በማስፋት የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባቸወረ የእነሞርና ኤነር ወረዳ ግብርና ልማት ጽ/ቤት ገለጸ፡፡

በወረዳው ውስጥ በመደበኛና በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የተከናወኑ ተግባራት በግብርና ባለሙያዎችና በባለድርሻ አካላት ተጎብኝቷል፡፡ የእነሞርና ኤነር ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ የግብርና ጽ/ቤቱ ሐላፊና አቶ መብራቴ ተክሌ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በወረዳው ውስጥ…

Continue reading