በትራንስፖርት ዘርፍ የሚስተዋለዉን የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ስራ ወሳኝ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

የትራንስፖርት የቁጥጥር ስራዉ አጠናክሮ በማስቀጠል፣ህገ ወጥ ደላሎች በመከላከልና በትክክለኛ ታሪፍና በወንበር ልክ ተሳፋሪ በመጫን የትራንስፖርት ህጉን በተገቢዉ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ተብለዋል። መምሪያው የትራንስፖርት ዘርፉ ችግሮች ለመፍታትና የህዝቡ ቅሬታ ለመቀነስ ከሁሉም…

Continue reading

በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ ።

የኮሮና ቫይረስ የሚያሳድረው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ መንግስት ለህብረተሰቡ በሽታው መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው መንገዶች ግንዛቤ ከመፍጠር ባሻገር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ተጠቃሚ ለማድረግ ሀብት የማሰባሰብ ስራ ማከናወኑን የጉራጌ ዞን…

Continue reading