በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች በአግባቡ መፍታትና የዜጎች ደህንነት የመጠበቅ ስራ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

መንግስት በድህረ ጦርነት ወቅት የሚከሰቱ ችግሮች ማረም፤ የሚዜጎች እና የሀገርን ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገልፀዋል። ከህልውና ትግላችን ወደ ብልፅግና ጉዞአችን በሚል መርህ በድህረ ጦርነት ወቅት የሚያግጥሙ ችግሮች በብቃት ለመፍታት…

Continue reading

የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል እየተከናወኑ የሚገኙ የወረዳ ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራት ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ተቀናጅቶ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ ።

መምሪያው በዞኑ የተመረጡ ወረዳዎች በወረዳ ትራንስፎርሜሽን ሞዴል ለማድረግ የንቅናቄ መድረክ በቡታጅራ ከተማ አካሄደ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሸምሱ አማን የንቅናቄው መድረክ በተካሄደበት ወቅት እንደተናገሩት በዞኑ የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ትግበራን በማጠናከር…

ሀገራዊ ጥሪው ተከትሎ ለሚመጡ ዳያስፖራዎቹ በቆይታቸው በዞኑ የሚገኙ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ታሪካዊ መስህቦችና ቅርሶች እንዲጎበኙና ለተቀረው አለም እንዲያስተዋውቁ ዝግጅት መጠናቀቁን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለፀ።

በጉራጌ ዞን የሚገኙ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የእናት ሀገራቸው ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ ዳያስፖራዎች አቀባበል ለማድረግ መዘጋጀታቸው ገልጸዋል። የጉራጌ ዞንና ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊነት አቶ ተመስገን ገብረመድህን ባስተላለፉት መልዕክት…

Continue reading

የእናት ሀገራቸው ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ትውልደ ኢትዮጵያውንና የዞኑ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት ገለጸ።

የጽ/ቤቱ ሀኃላፊ አቶ ዘነበ ደበላ የዳያስፖራው የእናት ሀገር ጥሪ ተቀብሎ መምጣቱ ተከትሎ ለኢኮኖሚው ዘርፍ የሚያደርገው እገዛ ለማጠናከር ወደ ዞኑ በመምጣት ኢንቭስት እንዲያደርጉ በዞኑ ያሉ አማራጮች አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዳያስፖራው በየትኛውም…

Continue reading

የሶዶ ወረዳ እና የቡኢ ከተማ አስተዳደር በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚያደርጉት ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።

ተፈናቃዮች ለመደገፍ ያለመ የገቢ ማስገኛ እና የውጭ ጣልቃ ገብነት ለመቃወም የተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች በቡኢ ከተማ ተካሄደ። በዚህም ከ 200 ሺህ ብር በላይ በዛሬው እለት ብቻ መሰብሰብ መቻሉን ተጠቁሟል። የሶዶ ወረዳ…

Continue reading