በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ አንድ እናት 3 ህጻናት በሰላም ተገላገለች። ህዳር 1 /2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ አንድ እናት 3 ህጻናት በሰላም ተገላገለች። በቀቤና ወረዳ ቆላ ከባዳ ቀበሌ አንዲት እናት ሶስት ህጻናትን በሰላም ተገላገለች። እናትየውን ጨምሮ ሶስቱም ልጆች በመልካም… Continue reading
በዞኑ የሚገኙ የአርሶአደሮች ፣ የወጣቶችና የሴቶችን አቅም በመጠቀም በግብርና ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም በዞኑ የሚገኙ የአርሶአደሮች ፣ የወጣቶችና የሴቶችን አቅም በመጠቀም በግብርና ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ገረንቦ ቀበሌ… Continue reading
በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ 14 ቀበሌን ማስጠቀም የሚችል የንፁህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት በሁለት ምዕራፍ ተሰርቶ ተጠናቀቀ። ጥ ህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ የመልካም አስተዳደር ችግር ፈጥሮ የነበረው የመገናሴ ሉቄ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ከመደረጉ በፊት ፕሮጀክቱን የሚያስተዳድር ቦርድ መዋቀሩም የጉራጌ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ።… Continue reading
አርሶ አደሮች በተሻሻለ የእንስሳት ዝርያ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ በዞኑ የ2015 ዓ.ም ዞናዊ የሆርሞን ማድራት ተግባር በተለያዩ ወረዳዎችና ከተሞች ተጠናክሮ መቀጠሉን ተመልክቷል። በጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ የእንስሳትና አሳ ሀብት ዘርፍ ኃላፊ አቶ መሀመድ ሙደሲር አርሶ አደሮች በተሻሻለ የእንስሳት ዝርያ… Continue reading
ቀን ጥቅምት 28/2015 ዓ.ም በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ ቀልጣፋና ዉጤታማ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ እንደሚገኝ የቸሃ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው Sahay slolar association ጋር በመተባበር በጉራጌ… Continue reading
ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ ጥቅምት 10/02/2015 ዓ/ም ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን #ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በ2015 ዓ.ም አትሌቶችን ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ በማስገባት የተለመደውን የስልጠናና የውድድር ጊዜ ለማሳለፍ አሰልጣኞች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር… Continue reading