የዘንድሮው የበጋ የመስኖ ስንዴ ተግባር ከምግብ ፍጆታ በተጨማሪ ወጣቶችና ሴቶች የኢኮኖሚ አቅማቸው እንዲያሳድጉበት በትኩረት እንደሚሰራበት የጉራጌ ዞን ግብርና መምርያ አስታወቀ።

የ2014 አመተ ምህረት በበጋ መስኖ ስንዴ 255 ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በቸሀ ወረዳ የበጋ የመስኖ ስንዴ ማስጀመሪያ ፕሮግራም የክልል፣ የዞን ፣የወረዳ አመራሮች እና ባለሙያዎች…

Continue reading

የወልቂጤ ከተማ ሴቶች ከ 5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጋቸዉን በጉራጌ ዞን የከተማ ሴቶች ሊግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የህልዉና ጦርነቱ አስኪጠናቀቅ ድረስ የሚያደርጉት ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክረዉ እንደሚያስቀጥሉ የወልቂጤ ከተማ ሴት ተናገረዋል። በስንቅ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የወልቂጤ ከተማ ሴቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ሰላም ፍቃዱ እንዳሉት የህልዉናዉ…

Continue reading

መኸር ከሚለማው በተጨማሪ ስንዴን ወቅቱን የጠበቀና የሀገሪቷን ነባራዊ ሁኔታ የሚመጥን በበጋው መስኖ መልማት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡

በዛሬው እለት በጉራጌ ዞን በአበሽጌ ወረዳ በናቻ ቁሊት ቀበሌ በመስኖ የሚለማ የስንዴ ዘር የማስጀመሪያ ዝግጅት የዞንና የወረዳ ከፍተኛ አመራሮች፣አርሶ አደሮችና ባለሞያዎች በተገኙበት ተካሄዷል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

ጉራጌ ዞን በርካታ የቱሪዝም መገኛ ስትሆን ከነዚህም መካከል የተፈጥሮ መስህቦች ባለቤት ናት።

የተፈጥሮ መስህቦች ወይም ሀብቶች የአየር ንብረት ሚዛን ፣ብዝሃ ህይወትና ስነምህዳርን ከመጠበቅ አንፃር ፋይዳቸው የጎላ መሆኑን እሙን ነው፡፡ የተፈጥሮ መስህቦች ስንል በተፈጥሮ የተገኙ ሐይቆች፣ ወንዞች፣ ተራሮች፣ የተፈጥሮ ደኖች፣ ፍል ውኃዎች፣ ፏፏቴዎች፣…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ሴቶች “መሪዋን የዘመተላት ሀገር እኔም አለሁላት”በሚል መሪ ቃል ለጀግናው ሀገር መከላከያ ሰራዊት 2000 ኩምታል የበሶ ዝግጅት እያጠናቀቁ ነው።

በሴቶች አደረጃጀቶች መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለ5ኛ ዙር የስንቅ ዝግጅት በዞኑ በሁሉም ወረዳና ከተሞች ተጠናክሮ ቀጥለዋል። የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ሶርሞሎ እንደገለፁት ለመከላከያ ሰራዊቱ እየተደረገ…

Continue reading

በሀገሪቱ የሚቃጡ ጥቃቶች በመመከት ህልውናዋን ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸው በጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ህዝባዊ ሰራዊት አባላት ተናገሩ።

በሶዶ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ 571 ህዝባዊ የሰራዊት አባላት ዛሬ ተመረቁ። ከተመራቂዎቹ መካከል ገግሬ ረታ እና ማረኝ ጫካ የህዝባዊ ሰራዊት ምሩቃን ተጠቃሾ ናቸው። እንደ ተመራቂዎቹ ገለጻ አሸባሪው የህወኀት ቡድንና ተላላኪዎችን በሀገሪቱ…

Continue reading